Page 1 of 1

ከታሪክ መዛግብት፡ ይሄን ያውቁ ኖሯል?

Posted: 31 Mar 2020, 22:21
by Thomas H
ከኮሮናቫይረስ በፊትም ኤርትራ ውስጥ ሶፍት ፔፐር በሜትር ተለክቶ እንደሚሸጥ ያውቃሉ? ዲፕሎማቶች እና የህግደፍ ልዩ መታወቂያ የያዙ ሰዎች ብቻ ናቸው ጥቅል ሶፍት ፔፐር መግዛት የሚችሉት::በተረፈ አብዛኛው ሕዝብ ከድህነት ወለል በታች ስለሚኖር ቅጠል እና ድንጋይ ነው የሚጠቀመው::

Re: ከታሪክ መዛግብት፡ ይሄን ያውቁ ኖሯል?

Posted: 31 Mar 2020, 22:34
by Halafi Mengedi
Thomas H wrote:
31 Mar 2020, 22:21
ከኮሮናቫይረስ በፊትም ኤርትራ ውስጥ ሶፍት ፔፐር በሜትር ተለክቶ እንደሚሸጥ ያውቃሉ? ዲፕሎማቶች እና የህግደፍ ልዩ መታወቂያ የያዙ ሰዎች ብቻ ናቸው ጥቅል ሶፍት ፔፐር መግዛት የሚችሉት::በተረፈ አብዛኛው ሕዝብ ከድህነት ወለል በታች ስለሚኖር ቅጠል እና ድንጋይ ነው የሚጠቀመው::
You must be very generous, where is the leaf, if there is leaf the camels would have gotten it before them???