BREAKING NEWS አብይ የሸለመው መናፍቅ ዮናታን በአዋሳ ችግር ገጠመው
የአዋሳን ህዝብ በመልካም ወጣት ሽፋን የመናፍቃን ነብዮች ተስፋ ቃል ጠባቂ ሊያደርግ የነበረው ዮናታን የአዋሳ ህዝብ እንደማይፈልገው አሳየው:: እንደሰለጠነው አለም ህብረተሰብ ሰርተህ በጉልበትህ ጥረህ ለፍተህ ብላ:: ህዝብን በመልካም ወጣት ምናምን እያልክ የመናፍቅ ጠንቋዮች ተስፋ ጠባቂ አታድርግ!!! አንተ ራስህ አንዱ ጠንቋይ ነህ