Page 1 of 1

ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! አለካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 00:37
by Horus
ደንገት የርዕሱ ትርጉም ግር ላልችሁ ትምህርቱ ይህ ነው ። የምትበሉት ነገር ሁሉ ንጽህ ይሁን ማለት ነው ። እንዲሁም ስትታመሙ መድህኒታችሁ ራሱ ፈዋሽ ምግብ ይሁን ማለት ነው። ትክክለኛ ህይወት የሚኖሩ እንደዚያ ነው ሚኖሩት ።

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ ሁሉ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! ያል ካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 00:39
by Halafi Mengedi
Tell your ethnic to cook well any kind of meat moving forward and no Kitfo and raw meat.

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! ያል ካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 00:44
by Horus
ሃላፊ ለፍላፊ አሁንም በህይወት አለህ እንዴ !!

አንተ የቻይና አቃጣሪ ያንተ አጎት ቴዎድሮሱ ብድር ክፈል እንዳይባል የነዚያ አረመኔ ቻይናዎች ጉድ ይሸፋፍናል !!!

ስለ ክትፎማ እርሳው ፣ እንዳንተ ያለ ችጋራም ስለ ክትፎ ምንም ሊል አይችልም!! ፈስ የቻይና አግር አጣቢ !!

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! ያል ካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 00:58
by Halafi Mengedi
Horus wrote:
31 Mar 2020, 00:44
ሃላፊ ለፍላፊ አሁንም በህይወት አለህ እንዴ !!

አንተ የቻይና አቃጣሪ ያንተ አጎት ቴዎድሮሱ ብድር ክፈል እንዳይባል የነዚያ አረመኔ ቻይናዎች ጉድ ይሸፋፍናል !!!

ስለ ክትፎማ እርሳው ፣ እንዳንተ ያለ ችጋራም ስለ ክትፎ ምንም ሊል አይችልም!! ፈስ የቻይና አግር አጣቢ !!
There is no homeless dog like you in this planet to talk about others. Didn't you migrate because you did not have anything to eat and became the evil Amhara coronavirus slave???

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! ያል ካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 01:10
by Horus
እምነት የሌልው ጥሩና መጥፎ፣ ደግና ክፉ፣ ፍትህና ግፍ፣ መልካምና ጥፋት፣ ቸርነትና ጩቅነት፣ ንጽህናና ቆሻሻነት መሃል የማይለይ የእንሰሳ ምድብ ነው !!

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! አለካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 02:07
by Horus
ያደኩበት የእውቀትና የጥበብ አምላክ ቅዱስ ራጉኤል እንዴት ደስ ይላል፤ ራጉኤል የመርካቶ ጠባቂ !!! ኬር !!

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! አለካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 03:35
by Horus
በሽታ፤ ክፉ ነገር በማሽተት የሚመጣ ፤ በአማርኛ በሽታ አጠቃልይ ስም ነው።

ምታት፤ በሆነ ክፉ ሃይል መመታት፤ በጉራጌ ምጠጥ (በሽታ ሲሆን) አጠቃልይ ስም ነው

ደዌ፣ ይበልጥ ካይምሮ በሽታ ይያያዛል ።

ልክፍት፣ ከመነካት፣ ከንክኪ ካር የሚመጣ ህመም ነው ።

ውጋት፣ ከምታት ጋር ይያያዛል ። ምጠጥ ወይም መተት፣ ምታት ስሜቱ ሲሆን መነሻው ውጋት ነው።

ይህ እንግዲህ አይነ ቡዳ፣ አስማት፣ ሌላው ሌላው ሳላነሳ ነው !!!

ተመራመሩ !!

Re: ታላቁ እውቀት፤ ምግባችሁ መድሃኒት፣ መድሃኒታችሁ ምግብ ይሁን !! ያል ካልቸር ሚኖር እንሰሳ ብቻ ነው !!!

Posted: 31 Mar 2020, 09:38
by Selam/
Sore pimple woyane rat - you’ve got guts to talk about hunger and migration negatively. Wait a minute, there is this thing called “history” that records the past even though TPLF thugs tried to rewrite it. For the last 50 years, everything that Woyanes touched, turned dry and became skeletal. Be grateful to mama Ethiopia, she made you look like a normal human being. KIFU!
Halafi Mengedi wrote:
31 Mar 2020, 00:58