Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የህወሓት አፈና አሁንም ቀጥሏል!

Posted: 30 Mar 2020, 13:23
by Hameddibewoyane
በአስቸኳይ አዋጁ ሰበብ በማድረግ ብዙ የራያ ልጆች እያተሰሩ ነው። በቀን 20/07/2012 ዓም የጡሙጋ ነዋሪው ወጣት በላይ ዳኘው በህወሓት ታፍኖ ታሰረዋል።በራያ ወጣቶች እየደረሰ ያለው ግፍ ይቁም! ፍትህ ለወጣት በላይ ዳኘው!!

Re: ሰበር ዜና፣ የህወሓት አፈና አሁንም ቀጥሏል!

Posted: 30 Mar 2020, 13:46
by Halafi Mengedi
Hammeddefenowoyane still shooting his missiles???