አቶ ታምራት.. ዝናቡን በካልቾ እንዳቆምኩት ኮሮና ቫይረስንም (COVID-19) በካልቾ ብላችሁ ታጠፉታላችሁ
Ethio VooDoo against COVID-19...... እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው