Page 1 of 1
To whom it may concern
Posted: 30 Mar 2020, 10:51
by Fed_Up
Come out don’t be shy

Re: To whom it may concern
Posted: 30 Mar 2020, 20:57
by Fed_Up
Re: To whom it may concern
Posted: 01 Apr 2020, 11:33
by Fed_Up
የጠፋችው ዉርንጭላዬ ተገኝታለች
ያፋለጋችሁኝ ወዳጅ ዘመዶች
እንኳን ደስ አላችሁ
ሽቀላ የከረመች ወሼ ተከስተችላችሁ
ጅብ እልበላትም ሆኖም የስው ባቄላ ማሳ ላይ ሳትቆይ አልቀርታም (የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ ብሎም የለ አዋሽ) ... ሳታቋርጥ ብቻዋን እያናፋች ነው::
እንኳንም ጥግብ ብላ መጣችልኝ ... ረሃብጊዜ አይሰጥም ብላለች የውቅር አድባር አልማዜዋ ጣሳ ቂጥ::