Page 1 of 1
PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 10:12
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: Abiy at War with Amhara Gondere Fanos
Posted: 29 Mar 2020, 10:35
by Noble Amhara
ከወደ ዳባት አጅሬ ጃኖራ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ
የፋኖ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ እና አርበኛ አራጋዉ እንዳለ ለማስገደል የሚደረገዉ ጥረት ማንኛዉ የአማራ ህዝብ ሊቃወም ይገባል ።
የእርስ በዕርስ ጦርነት ለመቀስቀስ የእየተንቀሳቀሱ ያሉ የመንግስት የፀጥታ አካላት ከድርጊታቸዉ ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የፋኖ አርበኛ አባላት አስታዉቀዋል
ከዚህ በፊት በተፈጠረዉ ችግር በሽማግሌዎች እና ቅን በሆኑ አመራሮችን ችግሮች የተፈቱ ቢሆኑም አሁንም ከህዉሀት አገዛዝ ያልወጡ የገንዘብ ፍቅረ ነዋይ ተገዥ የሆኑ አመራሮች አሁንም የፋኖ ከፍተኛ አመራር አርበኛ መሳፍንት ተስፉ እና አርበኛ አራጋዉ እንዳለን ለማስገደል በአጅሬ ጃኖራ ከ70 በላይ ሚኒሻዎችን በማሰማራት የፋኖ አርበኞችን ለማስገደል እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ ።
የእርስ በርስ ጦርነት እንዲፈፀም በዋናነት እየመሩ የሚገኙት ከዳባት የሚኒሻ ፀጥታ ሀላፊ ዋቢ ደርበዉ ከአጅሬ አይረፈዳ ቀበሌ አስተዳደር አቶ እያቸዉ መንግስቱ እና የወጣት ሊግ አባል ጠገናዉ የተባሉ የመንግስት አካላት ናቸዉ ።

Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askaris OROMOS
Posted: 29 Mar 2020, 10:41
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askaris OROMOS
Posted: 29 Mar 2020, 10:43
by Noble Amhara
ዛሬ የፋኖ አርበኛ ዘራይ አዝመራዉ በዋልድባ ገዳም የቀብር ስነ ስርዓቱ ተፈፅሟዋል ።
ነገ ዕለት ሀሙስ 12/06/2012 በጎንደር ከተማ በመኖሪያ ቤቱ ቀበሌ 18 ጠዋት 2 ስዓት ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም የአማራ ፋኖ የትግል አጋሮቹ በተገኙበት የደመር ስነ ስርዓቱ ይደረጋል ።
ዘራይ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ሀገር የማዳን አላማህ ግን በፋኖ አማራ ህዝባዊ ሰራዊት ሆኖም በሀገር ወዳድ ወንድም እህቶችህ ግብ ላይ ያደርሳል ።

Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 10:48
by Noble Amhara
Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 10:57
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 11:08
by Noble Amhara
@Revelations @Tiel
Please wait, video is loading...
Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 11:24
by Noble Amhara
Noble Amhara wrote: ↑29 Mar 2020, 11:08
@Revelations @Tiel
Please wait, video is loading...
Re: PP Party Failed Assassination of Arbegna Mesafint PP Askari ABIY AHMED
Posted: 29 Mar 2020, 11:41
by Noble Amhara
Noble Amhara wrote: ↑29 Mar 2020, 11:24
Noble Amhara wrote: ↑29 Mar 2020, 11:08
@Revelations @Horsesl
Please wait, video is loading...