Poll: who is responsible and should be hanged for Coronavirus in Ethiopia?Abiy or Tewelde?
Posted: 29 Mar 2020, 07:23
ከመጀመሪያውኑ በረራ አቁሙ ሲባሉ አንገቴ ይቆረጥ አላቆምም ያለው ተወልደ ነው። ቻይና አሁን ለማንኛውም አገር ዝግ አርጋለች። እኛ እስከመቼ አሽከር ሆነን እንቀጥል? ይሄኔ ድሮውኑ በራችን ቢዘጋ ኖሮ ይህ ባልመጣ ነበር።
አሁን ያለው አማራጭ ሁሉንም በር መዝጋት ነው። በረራ የሚባል ነገር አይኖርም።
አሁን ያለው አማራጭ ሁሉንም በር መዝጋት ነው። በረራ የሚባል ነገር አይኖርም።