የህወሓት ካድሬው Awash/justice seeker አበል ሲቋረጥበት !!
Posted: 28 Mar 2020, 22:29

Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/

"...ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ብንፈልግ ገንዘብ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ አይደለም የምንስርቀው። ገንዘብ ብንፈልግ ወያኔው ዎንድማችን አዋሽ ከዚህ የመረጃ ፎሩም ሥራው ነው የምናስለቅቀው። ምክንያቱም የአዋሽ ጭንቅላት ለኛ የቤት መግዣ ይበቃል ። የአዋሽ ጭንቅላት ለልጆቻችን በሚገባ ለማስተማር ይበቃል። የትኛውም ቦታ ላይ... የትኛውም ሌበር ማርኬት ተሽጦ ሊመጣ የሚችል ጭንቅላት አለው። ስለዚህ አንሳሳም ለገንዘብ።"