
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9835
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የህወሓት ካድሬው Awash/justice seeker አበል ሲቋረጥበት !!
ባንድ አጋጣሚ እመቤታችን አዜብ መስፍን ስለ Awash/ Justice Seeker/ QB/ C Beyond...etc አስመልክተው የተናገሩት ትዝ አለኝ።
"...ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ብንፈልግ ገንዘብ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ አይደለም የምንስርቀው። ገንዘብ ብንፈልግ ወያኔው ዎንድማችን አዋሽ ከዚህ የመረጃ ፎሩም ሥራው ነው የምናስለቅቀው። ምክንያቱም የአዋሽ ጭንቅላት ለኛ የቤት መግዣ ይበቃል ። የአዋሽ ጭንቅላት ለልጆቻችን በሚገባ ለማስተማር ይበቃል። የትኛውም ቦታ ላይ... የትኛውም ሌበር ማርኬት ተሽጦ ሊመጣ የሚችል ጭንቅላት አለው። ስለዚህ አንሳሳም ለገንዘብ።"