Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by Hameddibewoyane » 28 Mar 2020, 18:56

ይህ መረጃ በአውራምባው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ዛሬ ቀን 19/ 07/2012 በፌስቡክ ገፁ የተለጠፈ ሲሆን ስለ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ መከሰስና ወደ ፍርድ መቅረቡ ይገልፃል።በኢትዮጵያ ቅዳሜ ፍርድ ቤቶች ዝግ ናቸው።እንዴት በቅዳሜ ይቀርባል?ለማደናገር ያሰበው ሲነቃበት አሁን ፅሑፉ አንስቶታል!!በቅዳሜ ቀን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ በሀገር ክህደት ተከሰዋል ብሎ ነው የፃፈው! እግዚኦ---- እንዲህ እየዋሹ እኮ ነው ኮሮና ያመጡብን!!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by Ejersa » 28 Mar 2020, 19:14

:oops: :oops: :oops: :oops:
Hameddibewoyane wrote:
28 Mar 2020, 18:56
ይህ መረጃ በአውራምባው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ዛሬ ቀን 19/ 07/2012 በፌስቡክ ገፁ የተለጠፈ ሲሆን ስለ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ መከሰስና ወደ ፍርድ መቅረቡ ይገልፃል።በኢትዮጵያ ቅዳሜ ፍርድ ቤቶች ዝግ ናቸው።እንዴት በቅዳሜ ይቀርባል?ለማደናገር ያሰበው ሲነቃበት አሁን ፅሑፉ አንስቶታል!!በቅዳሜ ቀን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ በሀገር ክህደት ተከሰዋል ብሎ ነው የፃፈው! እግዚኦ---- እንዲህ እየዋሹ እኮ ነው ኮሮና ያመጡብን!!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by Ejersa » 28 Mar 2020, 19:21

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by Hameddibewoyane » 28 Mar 2020, 19:26

Please wait, video is loading...

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by pushkin » 28 Mar 2020, 19:30

Please wait, video is loading...

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሌላው ለፍርድ መቅረብ ያለበት ውሸታም ጋዜጠኛ!

Post by pushkin » 28 Mar 2020, 19:36

Please wait, video is loading...

Post Reply