Page 1 of 1

Breaking News:The two Tigrayans in Abiy's cabinet Dr Liya and Dr Abraham poisoned by government agents

Posted: 28 Mar 2020, 13:38
by Thomas H
እነዚህ ሰዎች ምን ነው ጨርቃቸውን ጥለው እንደዚህ አበዱ?ባለፈው የአራት ኪሎ ኃላፊው መሃይሙ ዓብይ የአመጋገብ ባሕላችን ለኮሮና አያጋልጠንም አለ::
አሁን ደግሞ ሊያ እና አብርሃም የኮሮናን መድኃኒቱን አግኝተንዋል አሉ:: እስኪ ይታያችሁ sample ለምርመራ የሚላከው ደቡብ አፍሪካ ሆኖ ሳለ እንዴት አድርገው ነው መድኃኒቱን ያገኙት ?
እና እነዚህን ሰዎች እንደዚህ ያሳበዳቸው ነገር ምንድን ነው ብዬ መተንተን ጀመርኩ:: እንደምታውቁት በዚህ ፕላኔት ውስጥ ከፍተኛ የመተንተን ችሎታ ካላቸው ሁለት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ ነኝ(ሁለተኛው ሰው መለስ ዜናዊ ነበር)::እና በኔ ትንታኔ እነዚህን ሰዎች እንደዚህ አሳብደው ጨርቅ ያስጣሏቸው ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው
1.አደንዛዥ ዕፅ ይጠቀማሉ
2.ሳያውቁት አእምሮአቸው በኬሚካል ተመርዟል(ለምሳሌ Mercury, Lead etc etc ...)
3.በመጠጥ ሃይል ተገፋፍተው ነው የሚቀባጥሩት
4.አለሁ አለሁ ለማለት እና የውጭ ሚድያዎችን ትኩረት(attention) ለመሳብ ብለው ነው
እናንተም ሓሳብ ካላችሁ ጨምሩበት:


በነገራችን በአማርኛ የምፅፈው ዓብይ እና ገዱ ይሄን ፎረም ስለሚጎበኙት እና የእንግሊዝኛ ድርቀት ስላለባቸው እንዲገባቸው ብዬ ነው::




Re: Breaking News:The two Tigrayans in Abiy's cabinet Dr Liya and Dr Abraham poisoned by government agents

Posted: 28 Mar 2020, 16:13
by Lakeshore
why are you trying to look surprised? Agames are patological liers and for money or for food they will say anything we have wittnesed this before with the old ones and the dead one agames. These two are the liveing wittness of agame. the most corrupt and exposes their fake doctrate. All agames are inccapable of doing practical change except blabering and cheating.

Agame and mencha widing querro will do anything and say anything to fill their stomach evedence this two agames and jawar

Re: Breaking News:The two Tigrayans in Abiy's cabinet Dr Liya and Dr Abraham poisoned by government agents

Posted: 28 Mar 2020, 17:05
by Thomas H
Lakeshore,
ገዱ ነህ እንዴ ? እንግሊዝኛሽ የሱን ይመስላል

Re: Breaking News:The two Tigrayans in Abiy's cabinet Dr Liya and Dr Abraham poisoned by government agents

Posted: 28 Mar 2020, 18:24
by Thomas H
ይሄ እብደት ኡጋንዳዎችም ጋር እየጀመረ ነው

Uganda Parliament Speaker's Claim of Covid-19 Cure Sparks Controversy
Source:https://www.voanews.com/science-health/ ... ure-sparks

Re: Breaking News:The two Tigrayans in Abiy's cabinet Dr Liya and Dr Abraham poisoned by government agents

Posted: 03 Apr 2020, 23:12
by Thomas H
ለዚህ እብደት ሌላው ምክንያት ደግሞ እንደምታውቁት ዓብይ የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገቢ እጨምራለሁ ብሎ ቤተ-መንግሥት ውስጥ ኮሮሪማ፣ፌጦ፣ ጅንጅብል፣ ሰናፍጭ፣ ድንገተኛ .....ወዘተ ተክሎ ነበር እና አሁን ይሄንን አገር ውስጥ መሸጥ ስለፈለገ ለኮሮናቫይረስ የባሕል መድኃኒት አግኝተናል ብሎ ማስወራት ጀመረ::ስለዚህ ሚስጥሩ ዓብይ ቅራቅንቦውን ለመሸጥ ስለፈለገ ነው::