Page 1 of 1
BREAKING NEWS ኦሮቶዶክሷ እህተ ማሪያም የኮሮና ውሽት ዘመቻውን ተቀላልቀለች
Posted: 28 Mar 2020, 10:15
by clear12
Bill Gate speech @ TED in 2015 about Conrona Virus as the next outbreak? We’re not ready | Bill Gates ይህንን 2015 ለመገመት ነብይ መሆን ሳይሆን ዳታን (Probabilistic forecasting based on Analytics) በመጠቀም ሊመጣ የሚችለውን መናገር ነው ያስፈለገው
Re: BREAKING NEWS ኦሮቶዶክሷ እህተ ማሪያም የኮሮና ውሽት ዘመቻውን ተቀላልቀለች
Posted: 28 Mar 2020, 13:56
by clear12
እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው
Re: BREAKING NEWS ኦሮቶዶክሷ እህተ ማሪያም የኮሮና ውሽት ዘመቻውን ተቀላልቀለች
Posted: 28 Mar 2020, 18:06
by clear12