Page 1 of 1

የሰው ልጅ መብላት ያለበት እና መብላት የሌለበት ነገር አለ !! ቻይና ይህን አታቅም !! ይህን ስሙ !!

Posted: 28 Mar 2020, 02:03
by Horus

Re: የሰው ልጅ መብላት ያለበት እና መብላት የሌለበት ነገር አለ !! ቻይና ይህን አታቅም !! ይህን ስሙ !!

Posted: 28 Mar 2020, 02:17
by Horus
እኔ እስከ ዛሬ እንደ መምህር የቋንቁ ጥናት ያረገ ሰው አልሰማሁም። ስለ ማእጠንት ያለው ትልቁ ነገር 40 ሺ ቤተ ክርስቲያናት ለራሳቸው ምዕመንናን እጣን ማጠናቸው ሌላው ቢቀር ሕቡን ኮንሸስ ያደርጋል። ግ ን አማኝም ሳይንስን ማክበር አለበት !1