Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40111
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ረሃብ፣ ችነርፍ፣ ወረርሽኝ አንድን ሕዝብ ያነቃሉ፣ አንድ ያረጋሉ፣ ሰው በቀውስ ይጠነክራል !!! ኮሮና አስተማሪና አበሻን የፈተነ ክስተት !!!

Post by Horus » 28 Mar 2020, 01:21

ይህ ሁሉ ለደግ ነገር የመጣ ነው !!

ግን የማንም ደንቆሮ መሃይም የሃይማኖት ሰው ነኝ እያለ ሳይንሳዊ ሃቆችን ህዝቡ እንዳይጠቀም የሚያረጉ ሁሉ ቃሊቲ መውረ አለባቸው !!






Horus
Senior Member+
Posts: 40111
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ረሃብ፣ ችነርፍ፣ ወረርሽኝ አንድን ሕዝብ ያነቃሉ፣ አንድ ያረጋሉ፣ ሰው በቀውስ ይጠነክራል !!! ኮሮና አስተማሪና አበሻን የፈተነ ክስተት !!!

Post by Horus » 28 Mar 2020, 01:44

ኢትዮጵያ ከቆሻሻው የዘር ቫይረስ ነጻ የሆነች ቀን ያ ነው ዘመኑ !!! ከዚያ በኋላ ማንም አያስቆመንም፣ ማንኝውም ኮሮና ማሸነፍ አያቅታትም !!!


Post Reply