Page 1 of 1

ኣረብ ኣገር ኣፍሪካ ቀንድን ይገዛል

Posted: 28 Mar 2020, 00:45
by tlel
ኣለም ህዝብ እንደ በግ ስለሚነዳ፣ ኣለምን ለመቆጣጠር ማንኛውንም መጠቀም ነው። ለምሳሌ ኮሮና ቫይረስ። ለኣፍሪካ ቀንድ በኣረብ ለመገዛት ተዘጋጂ የኣፍሪካ ቀንድ ኣገር ሆይ። ይህ እርግጠኛ ነው። ለዚህ ነው ኣዲስ ኣበባችን የኣረብ ኸብ ይሆናል ብዙ መሬቶች በህዋሃትና ብልፅግና ፓርቲ ኣረቦች ገዝተዋል። የኢትዮፕያ ህዝብ ወደ ባርነት ይገባል። እርግጥ ነው።