Page 1 of 3
ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 20:10
by Digital Weyane
የዓድዋ ተወላጁ ወያኔው ዎንድሜ አዋሽ አንዲት የአሜሪካ አገር ነዋሪ የሆኑትን ኤርትራዊ ሴትዮ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን $100,000 ዶላር ለትውልድ አገራቸው ኤርትራ አበረከቱ የሚለውን ዜና ከሰማ በኋላ
ከመቅፅበት ስልኩን አንስቶ ደወለልኝና፡ በንዴት ".. ኡኛ የዓድዋ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ... በአሜሪካ የሚኖሩ ኤርትራውያንና፡ የኤርትራ ደም ያላቸው አሜሪካውያን ዜጎች በሙሉ፡ የአይናቹ ቀለም አላማረንም ብለን ንብረታቸውን ዘርፈን እናባርራቸው ነበር!!! ..." አለኝ።
ይህንን ምኞት በእያንዳንዱ ወያኔ ልብ ውስጥ ተደብቆ የሚኖር ነው።
ዎንድሜ አዋሽ ንዴቱ እየጨመረ በመጣ ቁጥር አልበቃ ስላለው ደጋግሞ "ወስፋታም!" "ወስፋታም!" እያለ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋው።
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 20:16
by Eripoblikan
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 21:03
by LeeVanCliff
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 21:27
by quindibu
Thanks for the laugh!
Despite the humour, that actually is the psyche in that part of the world- Crab Mentality!
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 22:16
by kebena05
I am glad Asswash wasn’t born as American.
I heard the Tigrean community in Denver has collected a wapping $155 dollars for the defense of CORVID19 and sent to Tigray
I believe Wisheeye and Asswash donates $1 each.
Nay Agame neger...
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 22:22
by Digital Weyane
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 22:34
by ሙሽሙሽ፣ ጨናዊ፣ ዓጋመ
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 22:37
by ሙሽሙሽ፣ ጨናዊ፣ ዓጋመ
This DENKORO Tigryans seems to like getting humiliated.
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 27 Mar 2020, 23:15
by Temt
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 00:07
by Digital Weyane
የዓድዋው ወያኔ ዎንድሜ አዋሽ አዲሱ ኒክ-ኔም Eripoblikan ቦጣም ተመችቶኛል።
ላብ ሩባ ወሪደ ፅሩይ ማይ ክሰቲ
ልማይ ማይ ዝመስል ረኺበ ዓለቕቲ
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 04:43
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 15:15
by Digital Weyane
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 15:46
by quindibu


Not having that power in the US to deport Eritreans?
At least you're a straight shooter... unlike most of the Agames who possess that twisted heart.
Even with their twisted hearts, it wouldn't be that hard to decipher Agames pain whenever they perceive something good is happening to Eritrea, since they never rein on their impulses, not to mention their inferiority complex. That is what I would call ያለመታደል!
When they get worked up and become restless, just like they're doing right now when they heard about the Eritrean fund raising, that would be the barometer for the good job Eritrea and Eritreans are doing.

Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 17:26
by Digital Weyane
ጌም ኦቨር ከመታወጁ በፊት፣ የታላቁ መሪያችን የአቡነ መለስ ዜናዊ ንግግሮች ባዳመጥኩ ጊዜና የወያኔ ዎንድሜ አዋሽ ፅሁፎች ባነበብኩ ቁጥር፣ ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ኡንኳን ኢትዮጵያን ቀርቶ፣ አፍሪቃንም ቀርቶ፣ ሞላው አለም ለሞቶ አመታት የምንገዛ ይመስለኝ ነበር። የተባበሩት መንግስታትም ጭምር በወያኔ የሚመራ ድርጅት ይመስለኝ ነበር።
ያኔ በድንቁርናዉ ዘመን ስለኤርትራም ብዙም ሳናውቅ፣ መች የሻዕቡያ ጎርፍ መጥቶ እንደሚውስደን ሳናውቅ፣ ኢሳያስ መቼ በካልቾ ብሎ መቀሌ ድረስ እንደሚያባርረን ሳናውቅ፣ ብቻ ምኑ ቅጡ ውሸትን እንደ ሙያ አድረግን ይዘን፣ የራሳችን ውሸት ሰምተን በራሳችን ውሸት አብጠን የምንኖርበት ግዜ ነበር።

Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 20:25
by Digital Weyane
አውሮጵያውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮም ሂትለርን የሚያስንቅ ተግባሮች እንፈፅም ነበር።

Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 28 Mar 2020, 23:27
by Digital Weyane
ወያኔው ዎንድሜ አዋሽ አሜሪካዊ ሆኖ ቢፈጠር ኖሮ ኤርትራውያን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እየሰበሰቡት ያለውን ገንዘብ ይዘርፈው ነበር።
ዘራፍ ዘራፍ... አካኪ ዘራፍ፣
አሁንም ዘራፍ፣ ቅድምም ዘራፍ፣
ማን ይደፍራታልን የአክሱም ሆቴል በራፍ፣
ላፕቶፕ አንግቶ ከነሄድፎኑ፣
ሲዋጋ ዋለ ሳይወጣ ከቤቱ፣
ወዮለት ጠላት አለች እናቱ።
እንኳን እናቱ የወለደችው፣
ኮራች አማቱ የተጋባችው።
የዓድዋ ወያኔ ዘር ማለት ይሄ ነው፣
ልቡ እንደ የቀን ጅብ የተጀነነው፣
የቸገረ ለት የሚለመነው።
እናት ወልዳለች አምጣ አምጣ፣
አዋሽ ወንዝ የሚያሻግር የሚያንቀላጣ
ዘራፍ ዘራፍ.... አካኪ ዘራፍ።
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 29 Mar 2020, 02:37
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 29 Mar 2020, 20:54
by Digital Weyane
እስኪ ይማርህ በሉኝ ትንሽ አሞኛል። ጡያቄ አለኝ።
ኮሮና ቫይረስ የበታችነትን ስሜት እንዲያድግ ያደርጋል ወይ?
Awash and I will get tested tomorrow. Wish us luck.
Re: ኡኛ ወያኔ አሜሪካውያን ሆነን ብንፈጠር ኖሮ......
Posted: 31 Mar 2020, 03:31
by Fiyameta