የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ሽብር የሚነዙ ኃላፊነት የጎደላቸው ጋዜጠኞች እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ!
Posted: 27 Mar 2020, 08:37
የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በህዝብ ጉያ ሆነው ለህዝብ ሽብር የሚነዙ ኃላፊነት የጎደላቸው ጋዜጠኞች እስከ ክስ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።የፓርቲው ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሑልሚካኤል በFb ገፃቸው እንደገለፁት በህዝብ ስር ሆነው ህዝብን የሚያሸብሩ ሚድያዎችና ግለሰዎች አሰፈላገው እርምጃ እንደሚወሰድ አረጋግጠዋል!!ግልፅ ማስጠንቀቅያ ይመስለኛል በተለይለDanieal Birhane,Habtom Berhe,Senait Mebrahtu,GunazaSemen,Alula Solomon----- ድጅታል ሃመማታት!!
Please wait, video is loading...