Page 1 of 1

ስነ ምግባር የጎደለው የህወሓት አፈቀላጤው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በህግ መጠየቅ አለበት!

Posted: 26 Mar 2020, 15:44
by Hameddibewoyane
መንግስትና ህዝብ ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሽር ጉድና ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉበት ወቅት ከህብረተሰቡና ከመንግስት ጎን ከመቆም ይልቅ ህዝቡን በማሸበር የተጠመደው ጋዜጠኛው በህግ ቁጥጥር ስር መዋል አለበት።ይህ እንዲህ እያለ እንደ ጋዜጠኛ ያየ ሰው ሽመልስ የመሰሉ የሀሰት መረጃ ለሚያስተላልፉና ህዝብ ለሚያሸብሩ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የጠ/ሚ ፕረስ ስሴክረተርያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለዋልታ ገልፀዋል።በተጨማሪም የጤና ሚኒስተርዋ ዶ/ር ሊያ ከበደ በርእርግጠኝነት ክስ ይመሰረታል ብለዋል።ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ መንግስት በኮሮና ለሚሞቱ ዜጎች 200,000 መቀበርያ ቦታዎች እንዳዘጋጀ ከታማኝ ምንጮች አረጋግጫሎህ ሲል በቪዶ የተደገፈ በማህበራዊ ምድያ ለጥፏል።

Re: የህወሓት አፈቀላጤው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በህግ መጠየቅ አለበት።ይህ ስነ ምግባር የጎደለው ጋዜጠኛ ሀሰተኛ መረጃ በማስተላለፍና ህዝቡን ለከፋ ድንጋጤ በመዳረጉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል!

Posted: 26 Mar 2020, 15:48
by Hameddibewoyane

Re: የህወሓት አፈቀላጤው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በህግ መጠየቅ አለበት።ይህ ስነ ምግባር የጎደለው ጋዜጠኛ ሀሰተኛ መረጃ በማስተላለፍና ህዝቡን ለከፋ ድንጋጤ በመዳረጉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል!

Posted: 26 Mar 2020, 15:59
by Hameddibewoyane

Re: የህወሓት አፈቀላጤው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በህግ መጠየቅ አለበት።ይህ ስነ ምግባር የጎደለው ጋዜጠኛ ሀሰተኛ መረጃ በማስተላለፍና ህዝቡን ለከፋ ድንጋጤ በመዳረጉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል!

Posted: 26 Mar 2020, 17:06
by pushkin
Please wait, video is loading...

Re: የህወሓት አፈቀላጤው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በህግ መጠየቅ አለበት።ይህ ስነ ምግባር የጎደለው ጋዜጠኛ ሀሰተኛ መረጃ በማስተላለፍና ህዝቡን ለከፋ ድንጋጤ በመዳረጉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል!

Posted: 26 Mar 2020, 17:12
by pushkin
Please wait, video is loading...