BREALING NEWS ናይጄሪያዊና ኢትዮጵያዊ ኤክስፐርቶች(virologist) በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት ፍጥጫ ውስጥ ገብተዋል
Posted: 26 Mar 2020, 09:18
የአለም መንግስታት የኮሮና ቫይረስን (COVID-19) ለመዋጋት ርብርብ በ ሚያደርግበት በዐሁኑ ሰዐት ነብይ ነን ባዮች በዚህ ወር የኮሮና ቫይረስ ይጠፋል የሚል ትንቢት እየተናገሩ ብዞዎችን በማዘናጋት ወደሞት እየነዱ ስለሆነ ይህ በሐገርና በግለሰብ ደረጃ የሚደርስ ጥፋት እውነታ ከመሆኑ በፊት መላ ምታቸውን ያቁሙ እንላለን