Page 1 of 1

ህዝብን ማጭበርበር በአስቸኳይ ይቁም!!!

Posted: 26 Mar 2020, 08:12
by Ejersa

ይልቅ ህዝብን ማጭበርበርክን ትተህ ከ2ሺ በላይ ወልቃይት ሑመራ በግፍ ያሰርካቸው የወልቃይት ልጄች በአስቸኳይ ፍታ። በባዶ ስድስት ሑመራ ሃይስኩል ከጀርባው ከትግራይ ክልል ካሉት በአይነቱ ትልቅ የዜጎች ማሰቃየ የወልቃይት ሑመራ ህዝብን በግፍ እያሰቃዩበትና ዘሩን የማጥፋት ዘመቻ እየተጠቀሙበት ይገኛል። ለወልቃይት ህዝብ ከኮሮና በላይ በጎጥ የተሰባሰበ የስብሃት ነጋ ቡድን ህወሓት ተብየው ነው ትልቁ ቫይረሳችን። ወጣቶች ለ 17 እና ከዛ በላይ ፍርድ ገመደል ፈርዶ በግልፅ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመበን የሚገኘው። እነዚህ ወገኖቻችን በግፍ የታሰሩት የፍትህና የራስ በራስ የማስተዳደር መብታቸው ስለጠየቁ ከኮ/ል ደመቀ ጋር ሃደው ጦርነት ይከፍተብኛል በማለት ስጋት እንደሆነ ስራቸውን ለቀው የወጡ የአካባብያችን ልጆች ቃላቸውን ሰጥተውኛል። ለመሆኑ ማስክ የሚደረገው ኮሮና ለተያዘ ብቻ መሆኑ ይህ ዶር ደብረፂ መረጃም እውቀትም ያለው አይመስለኝም። ይህ የክልል ፕሬዚዳንት የሚካል ማስክ አድርጎ ህዝብ ከሚያጭበርበር በግፍ ያሰራቸውን በመላው ትግራይ የሚገኙ ከ20ሺ የሚበልጡ የህልና እስረኞች ለምን በንህረት አይፈታም??? አሁንም በግፍ እየሰቃዩ ላሉ የወልቃይት ሑመራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!!!

Re: ህዝብን ማጭበርበር በአስቸኳይ ይቁም!!!

Posted: 26 Mar 2020, 08:15
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: ህዝብን ማጭበርበር በአስቸኳይ ይቁም!!!

Posted: 26 Mar 2020, 09:54
by Digital Weyane
Like my Adwa Weyane brother Awash/Justice Seeker/QB/C Beyond/ Gallo...etc.. said, we Weyane from Adwa found it very effective to throw people in underground prisons to teach them about Democracy and Human Rights. And it works! 8) 8) 8)