Page 1 of 1
በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋላ አቢ
Posted: 26 Mar 2020, 02:48
by Horus
Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ
Posted: 26 Mar 2020, 03:00
by Horus
Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ
Posted: 26 Mar 2020, 03:05
by Horus
Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ
Posted: 26 Mar 2020, 03:14
by Horus
መዋሻ መንገድ የሚገኙት ምደረ ከብድና ታላቁ ዝቋላ !! ምድረ ከብድ ማለት ቅዱስ ቦታ ማለት ነው !!!
Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ
Posted: 26 Mar 2020, 03:26
by Horus
አያችሁ ድሮ ድሮ በምደረ ከብድ የሴቶች ገዳም አልነበረም። ስለዚህ የምድረ ከብድ አማኞች ባመት አንድ የክስታኔ ቆንጆ ድንግል ተሞሽራ ፣ ለእምነት ተድራ ላዳዲ ማሪያም ገዳም መናኝነት ትሄድ ነበር ። ማለትም ከግራኝ በፊት አዳዲ ማሪያም፣ ዝቋላ እና ምደረ ከብድ አንድ ደብር ነበሩ ። ሁሉም የጻዲቁ አቦ ስራዎች ናቸው። ሶስቱም በ 1460ቹ ነው የቆሙት ። ግራኝ ካቃጠለው በኋላ አማኙ ሁሉም የዋሻ መቅደሶች ሆኑ ። ከዚያም አጼ ምኒልክ መልሰው አሰርዋቸው ።