Page 1 of 1

1.2 ቢሊዮን ህንድ በቁለፋ ላይ፣ አሜሪካኖች በዶላር ባህር ወስጥ፣ አዲስ የአይጥ ቫይረስ በቻይና ጀመረ ፣ ኢትዮጵያ በጎሳ መንጋ ወረራ ላይ ነው ትኩረቷ !!

Posted: 25 Mar 2020, 03:25
by Horus

Re: 1.2 ቢሊዮን ህንድ በቁለፋ ላይ፣ አሜሪካኖች በዶላር ባህር ወስጥ፣ አዲስ የአይጥ ቫይረስ በቻይና ጀመረ ፣ ኢትዮጵያ በጎሳ መንጋ ወረራ ላይ ነው ትኩረቷ !!

Posted: 25 Mar 2020, 04:02
by Horus
ልብ በሉ ላምሳ አመት በጎሳ ቫይረ ስትደማ የኖረችው አትዮጵያ አሁን በቻይና የለሊት ወፍ ብልታዎች ቫይረስ ልታልቅ አፋፍ ላይ ነች። ደሞ አይጥ ከሚበሉ ቻይናዎች ደሞ አዲስ ወረርሽኝ እየተነሳ ነው ። አለም ላይ ይህ ሁሉ ሲሆን ባበሻ አገር ጫካ ተኝተው አገር የሚያምሱ፣ሌሎች መሃይማን ህዝቡ ራሱን ከእልቂት እንዳይከላከል የሚያምሱ ይጎሳ ደንቆሮች ባገራችን አሉ።