Page 1 of 1

ስዩም መስፍን ብሆን ቀሪው እድሜየን በጸሎት አሳልፍ ነበር!

Posted: 25 Mar 2020, 02:27
by Ejersa
እኔ ስዩም መስፍንንን ብሆን ኖሮ የበግ ለምድ ለብሼ ህዝብ ከማይኖሩበት እልም ባለጫካ ገብቼ በፆሎት እድሜየን እጨርሳሎህ እንጂ ይቅር የማይባል ሃጢአት ተሸክሜ፣ የውሸትና የክህደት ካባ ደርቤ ለተጨማሪ ሃጢያት ከኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ቁሜ የምታይበት አንዳች ምክንያት ለደቂቃም እንኳ አላስበውም ነበር።

Re: ስዩም መስፍን ብሆን ቀሪው እድሜየን በጸሎት አሳልፍ ነበር!

Posted: 25 Mar 2020, 11:58
by simbe11
Before this goon ask forgiveness from God, Lucifer would do it.
It requires a brain to understand ones wrong doing. He is a nasty human being who doesn’t understand what he is told.

Re: ስዩም መስፍን ብሆን ቀሪው እድሜየን በጸሎት አሳልፍ ነበር!

Posted: 25 Mar 2020, 16:45
by pushkin
Please wait, video is loading...

Re: ስዩም መስፍን ብሆን ቀሪው እድሜየን በጸሎት አሳልፍ ነበር!

Posted: 25 Mar 2020, 16:46
by pushkin
Please wait, video is loading...