Page 1 of 1

ኣለም በኮሮና ግርግር ላይ እያለ...

Posted: 24 Mar 2020, 17:34
by tlel
የመንና ሳውዲ ፈራርሰዋል በእጅ ኣዙር በድሮ ቅኝ እጅ ስር ገብተዋል ቀይ ባህር ተይዛለች።

ጣልያን ውስጥ በኮሮና የሚመታው የማይፈለገው ህዝብ ነው። የወባ በሽታ ያለበት ኣካባቢ ህዝብ እያለቀ ነው። ይህ ማለት ኣፍሪካ ኣደጋ ላይ ነች።

ሊቢያ በቱርክ ቅኝ ስር ሆናለች።

ምናልባትም ኣባይ ወንዝ የውጭ እጅ ስር ልት ሆን ቅርብ ሊሆን ይችላል።

ኣለም የተለየች ት ሆናለች ቫይረሱ ከቆመ በሗላ ምናልባት።

የኣለም ሚዲያ ምን ያህል የማይጠቅም መሆኑ ኣለም ጭለማ ላይ እንደሆነ ነው።

Re: ኣለም በኮሮና ግርግር ላይ እያለ...

Posted: 24 Mar 2020, 17:39
by Revelations
tlel wrote:
24 Mar 2020, 17:34
የመንና ሳውዲ ፈራርሰዋል በእጅ ኣዙር በድሮ ቅኝ እጅ ስር ገብተዋል ቀይ ባህር ተይዛለች።
Source and details please.

Re: ኣለም በኮሮና ግርግር ላይ እያለ...

Posted: 24 Mar 2020, 17:48
by tlel
Revelations wrote:
24 Mar 2020, 17:39
tlel wrote:
24 Mar 2020, 17:34
የመንና ሳውዲ ፈራርሰዋል በእጅ ኣዙር በድሮ ቅኝ እጅ ስር ገብተዋል ቀይ ባህር ተይዛለች።
Source and details please.
lemn?