የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ ከየት ወደ የት?
Posted: 22 Mar 2020, 14:00
Digital Weyane wrote: ↑22 Mar 2020, 17:44ወልቃይትን ከወያኔ ዎንድሞቼ ፕረዜንትና ጃስቲስ ሲከር እጆች ፈልቅቆ ሊወስዳት የሚችል አማራ የለም!!![]()
![]()
Digital Weyane wrote: ↑23 Mar 2020, 19:50በደደቢት በረሃ ቁጥቋጦ ስር ተደብቀን የፃፍነው ማኒፌስቶአችን ላይ ወልቃይት የትግራይ ግዛት መሆኑን በግልፅ ተደንግጓል። ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ያለ አይመስለኝም።