ክብር ለይቅር ባዩ ዶ/ር አብይ!!!
Posted: 21 Mar 2020, 13:40
በግሉ ስህተት መስሎ የተሰማውን የአፍ ወለምታ ሰዎችን ላለማስቀየም ሲል ትእቢትና እብሪት ሳይሰማው እራሱን ዝቅ አድርጎ ይቅርታ የጠየቀ የመጀመርያውና ብቸኛው የኢ/ያ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ። 24 ሰዓታት በውሸት አገር ሙሉ ያደነቆረ ስዩም ውሸቱና በ1997 ዓ/ም ድምፃችን ይከበር ብለው አደባባይ ላይ የወጡ የአዲስ አበባ ወጣቶች ግንባር ግንባራቸው በጥይት ፈንክቶ ጨቅላ እድሚያቸው የቀጨ መለስ ሽንታሙ ይቅርታ ሊጠይቁ ይቅርና ይቅርታ እንዲጠየቁ ብዙ ለፍተዋል በድርጊታቸው ደግሞ ተንቀባርረዋል።

