ምናልባት የሚታየን ለውጥ ጃዋርን ማክሸፍ ይሆናል:: እንዲሁም ያልተጠበቀው የመራራ ጉድና ሁኔታ ለውርደት መዳረጉ ይሆናል:: ምናልባት ይህ ነው ለውጥ: ግን ሌላ አገሪቱን ሊግጥ ያሰፈሰፈ ይታየናል:: ምን ያህል ርቆ እንደሚሄድ እናየዋለን:: ማንም መስመሩን ጥሶ ከገባ መታገል ምንም አማራጭ የለውም::: ወያኔም ሲከተለው የነበረው አሁንም እየተደገመ ነው:::
ማንም ሆነ ማን አገሪቷን የሚመራው መንግስት ምንም ችግር መፍታት ካልቻለ ለምን እንለማመጠዋለን?
የሽግግር መንግስት ሳያስፈልገን አይቀርም:: አገሪቷ በሕግ የምታምን አገር መሆን አለባት::: ለዚህ ሁሉ ቀውስ ተጠያቂ ደሞ እናቃለን ብለው ከመንግስት ጋር ሽር ጉድ ሲሉ የነበሩ ናቸው:: አስረግጠን የምንለው : መስመሩን ስቶ የገባ መንግስት ወይም በሕግ የማይመራ መንግስት እድሜ የለውም:: ትላንት ፀጥ ብሎ ህዝቡ ስለተገዛ እንደዛው ይገዛል የሚል ካለ ሞኝ ነው;: ሞክረው እና ታየዋለህ!!!