ተላላኪው ብአዴን ከፈተኛ የሆነ ጦርነት ጎንደር ላይ ከፍቶ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው!! የጎንደር ወጣት ወደ ትግራይ እየሄደ መታጠቅ አለበት!!
Posted: 19 Mar 2020, 23:55
ተላላኪው ብአዴን ከፈተኛ የሆነ ጦርነት ጎንደር ላይ ከፍቶ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው!! የጎንደር ወጣት ወደ ትግራይ እየሄደ መታጠቅ አለበት!!
ንደር መቋዲሾን መስላለች።መንግስት በፋኖዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል።እውነት እላችኋለሁ ይህ ጦርነት ማንንም አያተርፍም።ወንበር አያጸናም።እንዲያውም የበለጠ ስልጣንን ያናውጣል።ግድ የለም ጦራችሁን ወደ ሰገባው መልሱት።ለእናተም አይጠቅማችሁም።የእውነት ወንበራችሁን አያጸናውም።ልብ ካላችሁ ከታሪክ ተማሩ!! የአማራን ህዝብ የትህነግ ስናይፐር ፣የትህነግ ዲሽቃ እንዳልበገረው ታውቃላችሁ።