ንደር መቋዲሾን መስላለች።መንግስት በፋኖዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል።እውነት እላችኋለሁ ይህ ጦርነት ማንንም አያተርፍም።ወንበር አያጸናም።እንዲያውም የበለጠ ስልጣንን ያናውጣል።ግድ የለም ጦራችሁን ወደ ሰገባው መልሱት።ለእናተም አይጠቅማችሁም።የእውነት ወንበራችሁን አያጸናውም።ልብ ካላችሁ ከታሪክ ተማሩ!! የአማራን ህዝብ የትህነግ ስናይፐር ፣የትህነግ ዲሽቃ እንዳልበገረው ታውቃላችሁ።
ተላላኪው ብአዴን ከፈተኛ የሆነ ጦርነት ጎንደር ላይ ከፍቶ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው!! የጎንደር ወጣት ወደ ትግራይ እየሄደ መታጠቅ አለበት!!

Re: ተላላኪው ብአዴን ከፈተኛ የሆነ ጦርነት ጎንደር ላይ ከፍቶ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው!! የጎንደር ወጣት ወደ ትግራይ እየሄደ መታጠቅ አለበት!!
ጎንደር
የመከላከያ ሰራዊት እና የፌዲራል መንግስት ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ ጦር በፋኖዎች ላይ ከፍቷዋል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 የሚገኘዉ ጋዜቦ በተባለዉ የፋኖዎች መኖሪያ ላይ ከፍተኛ ቶክስ ልዉዉጥ እየተደረገ ይገኛል።
በተመሳሳይ አራዳ አካባቢ ቀበሌ 6 ተመሳሳይ ጥቃቶች እየተፈፀመ ነዉ ።