BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ (PhD holder in Physics) ዶክተርና የፍርድ ቤት ዳኛ ሰለባ ሆኑ
Posted: 19 Mar 2020, 04:26
ያልተማረው ሀበሻ መናፍቅ ጠንቋይ ጋር ቢሔድ ስላልተማረና በድህነቱ ምክንያት ነው!!! የተማረው ሀበሻ ምን ነካኝ ብሎ ነው በነዚህ በዱርዬ ግለሰቦች ተስፋ ተሸውዶ የሚጃጃለው ??? መማር መመራመር እኮ የሰውን ልጅ እንዴት ለምን ብሎ መጠየቅ የሚያስችለው እውቀት የሚሰጠው ነው::