Page 1 of 1

ደብረጽዮን የትግራይ ኮሮና ቫይረስ ሊቀመንበር ሆኖ እራሱን ሾሟል!!!!

Posted: 17 Mar 2020, 17:38
by Hameddibewoyane
በዚ መሰረት የደብረጼን ስልጣን እንደሚከተለው ነው!!!!
* የትግራይ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ፣
* የተጣለው የወንጀለኞች ስብስብ የሆነው የወያኔ ምንክትል ሊቀመንበር፣
* የአክሱም ሆቴል እስር ቤት ስራ አስኪያጅ፣
* የድጅታል ወያነ ዳይሪክተር፣
* የአንበጣ መከላከያ አዛዥ፣
* የኮሮና ቫይረስ ሊቀመንበር።