Page 1 of 1

አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ብሏል ቴዲ !! አቢይ አህመድ የዚህ ተረት አባል እንዳይሆን ስህተቱን ቶሎ ያርም !!

Posted: 17 Mar 2020, 02:22
by Horus
መላ ኢትዮጵያ የተስማማበት ስህተት ሰርቷል፣ አቢይ ! ምን እንዲመጣ ነው ዝም የሚለው? ስህተቱን ተቀብሎ ይቅርታ መጠየቅ አለበት !!!

ይህን ስሙ ! አቢይ አህመድ ግጭት በመፍታት ነው ዶክተር የሆነው፣ ኢትዮጵያ ግጭት የሰፈነባት አገር ነች ። አቢይ ዶክተር በሆነበት መስክ ይህን ሁሉ ግጭት አልፍታም ። ታዲያ በምን ሞራል ብቃት ነው ሌሎች ምሁራንን የሚወቅሰው? ያው ችግሩ የሚመነጨው ከገንዘብ እና ከስልጣን ነው !!