Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኢትዮዺያኖች ንቁ

Post by tlel » 15 Mar 2020, 19:04

ኢትዮዺያኖች ንቁ
ኮሮና ቫይረስ ኣለምን ለመቆጣጠር የመጣ ዘዴ ሲሆን በዚህ ህዝብን በማስፈራራት የበለጠ ሰው ይሞታል። በተለይ፣ የተነጣጠረው ጥቃት ኣፍሪካ ላይ ነው ተብሏል። ሻብያ፤ ኦነግ፤ ህዋሃት ማሸነፋቸው የሚያሳውቀው የዛሬ የኣለም ሁኔታ ነው። ኢትዮዺያ መስጋት ያለባት ዶር ቴድሮስ ኣዳኖም ነው። በእጅ ኣዙር ኢትዮዺያን እየገዛ ያለው። ኣለም በቫይረስ ሲታመስ እሱ ዋና መሪው ነው። በተለይም መግለጫ ላለም ሲሰጥ ያውሬውን ዲጂታል ገንዘብ ኣለም መቀበል ኣለባት ኣል ምክንያቱም ገንዘብ ቫይረሱን ያራባል ሲል። ካሁን ወዲያ ኣለም መንግስት ለማቋቋም ጫፍ ደርሰዋል። ህዝብ ገንዘብ በእጃቸው ኣይኖራቸውም ካሁን በሗላ። ብቫይረሱ ምክኛት መርዝ ያለው ክትባት ኣለም ይከተባ በግዳጅ። በቫይረሱ ምክኛት እንከትባቹ ብለው ኣውሬውን ችፕስ ደም ውስጥ ይከታሉ። ከዛን ጀምሮ የሰው ለጅ ቁጥጥር ስር ይውላሉ።