Page 1 of 1

ይድረስ ለህወሓት ካድሬዎች!

Posted: 15 Mar 2020, 10:24
by Hameddibewoyane
ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ከሆንክ ልጠይቅህ?

በህወሓት ስንት የትግራይ ተወላጅ ተረሽኖዋል?

ስንት ተሰደዋል?

ስንት በእስር ማቅቆዋል?

ስንት በረሃብ ኣልቆዋል?

ስንት ተደብድቦዋል?

ስንት torture ተደርገው ኣካለ ስንኩላን ሁነዋል?

መልስ ከህወሓት ካድሬዎች እጠብቃለሁ።
Please wait, video is loading...

Re: ይድረስ ለህወሓት ካድሬዎች!

Posted: 15 Mar 2020, 14:53
by Ejersa
Timely questions?
Hameddibewoyane wrote:
15 Mar 2020, 10:24
ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ከሆንክ ልጠይቅህ?

በህወሓት ስንት የትግራይ ተወላጅ ተረሽኖዋል?

ስንት ተሰደዋል?

ስንት በእስር ማቅቆዋል?

ስንት በረሃብ ኣልቆዋል?

ስንት ተደብድቦዋል?

ስንት torture ተደርገው ኣካለ ስንኩላን ሁነዋል?

መልስ ከህወሓት ካድሬዎች እጠብቃለሁ።
Please wait, video is loading...

Re: ይድረስ ለህወሓት ካድሬዎች!

Posted: 15 Mar 2020, 15:22
by Digital Weyane
ባሁኑ ወቅት በገንዘብ ኡጥረት ሙክንያት የካድሬነት ስራ በወያኔ መሪዎቻችን ነው ኡየተከናወነ ያለው። ያለ ክፍያ ኡየሰሩ የሚገኙ የወያኔ ካድሬዎቻችን ቦጣም ጥቂት ናቸው። ላነሳሃቸው አንገብጋቢ ጡያቄዎች ምላሻቸውን እንዲሰጡ ለአቦይ ስብሃት ነጋና ለጀኔራል ፃድቃን ኢሜይል ልኬአለሁ። አመሰግናለሁ!