Page 1 of 1

ኤርምያስ አመልጋ እድሜው ስንት ነው? ኤርምያስ "በሃያ አራት ሰዓት አንዴ ብቻ ነው የምበላው" ይላል:: እንዲሁም "200 ዓመት እኖራለሁ" ይላል ......

Posted: 15 Mar 2020, 05:43
by Abaymado
በነዚህ ግዝያት ቀልቤን ስቦት ከተከታተልኩት ቃለመጠይቆች አንዱ ይህ ነው:: ሌላው የዶክተር ፍቅሩ ማሩ ነበር:: ኤርምያስ ገራሚ ነው:: በአባቱ ጉራጌ ነው : ስለሌላው የምናቀው ነገር የለም::
በነገራችን ላይ ለኤርምያስ መፈታት የእኔም አስተዋትጽኦ ነበረበት:: መንግስት ያለምክንያት ያስራል: ፍታ ሲሉት ይፈታል:: እስክንድር ነጋን እንዲፈታ ወያኔን ስወተውት ነበር::
ህዝቡ ራሱ ችግር ያለበት ሕዝብ ነው: በመንጋ የሚነዳ ሌባ ነው እያሉ ቢያስችግሩት : ኤርምያስ እነዚህ ሰዎች ጤነኞች ናቸው ወይ ነው ያለው:: አዎ ሕዝብ ማመዛዘን መቻል አለበት :: እንድ እንስሳ መመራት የለበትም::

ወደ ዋናው ጉዳይ ስንገባ: ኤርምያስ አነጋጋሪ ሰው ነው:: ይህን ረጅም ሰዓት ሙሉውን ተከታትየዋለሁ:: ምናልባት ሁሉን እዚህ ልፅፎ ለመጨረስ ላይበቃ ይችላል: ግን ዋና ዋናውን እጠቃቅሳለሁ::






Re: ኤርምያስ አመልጋ እድሜው ስንት ነው? ኤርምያስ "በሃያ አራት ሰዓት አንዴ ብቻ ነው የምበላው" ይላል:: እንዲሁም "200 ዓመት እኖራለሁ" ይላል ......

Posted: 15 Mar 2020, 19:45
by tlel
ለምንድን ነው ክሬዲት ለመውሰድ የጣርከው፧ ዘሩስ ምን ቢሆን ኣገሩን እስከወደደ ድረስ ምንስ ቢሆን፧ ኣንተ ኣፕሩቭ ማድረግ ኣለብህ ማለት ነው ስለ ማንንቱ፧ ኣዜብ ጎላን እስኪ ሂድና ወልቃይትን ምን እንዳረገች ጠይቅ። ኮምፕሌክሳም።


ሞኝ ነው ኤርሚያስ። ብዙ ኢትዮዺያውያኖች ተሸውደዋል በወያኔ ጊዜ አሁንም ያው ሳይሆን ኣይቀርም። ወያኔ ንብረት ገንዘብ ለመዝረፍ መጀመርያ በደንብ ያመቻቻል ከውጭ የመጡትን ኢትዮዺያውያኖች፤ ከዛ ኣክስዮን ይላለ ከዛ ንብረትን ገንዘብን ከተቆጣጠረ በሗላ ወይ እስር ቤት ውይ ካገር ያስወጣልከዛ ኣክስዮን ይላለ ከዛ ንብረትን ገንዘብን ከተቆጣጠረ በሗላ ወይ እስር ቤት ውይ ካገር ያስወጣል

Re: ኤርምያስ አመልጋ እድሜው ስንት ነው? ኤርምያስ "በሃያ አራት ሰዓት አንዴ ብቻ ነው የምበላው" ይላል:: እንዲሁም "200 ዓመት እኖራለሁ" ይላል ......

Posted: 15 Mar 2020, 21:39
by tlel
ኣመልጋ እኔ እሱን ብሆን ካገር እወጣለሁ ባስቸኳይ ብዙ ምቀኞች ስላሉ በወያኔም በሌቦች እንደ ኣባቱል ማሞ ያሳሰረው ጋዜጠኛ በሙሉ ኣገር እንዲበለጽ የማይፈልጉ ስላሉ ድካሙ ባዶ ኣሁንም ስለሚሆን ውጪ ሄዶ ኢትዮዺያን በሩቁ ቢረዳ ይሻለዋል።