Page 1 of 1

በ3 ደቂቃ ውስጥ 4 ፖስት!

Posted: 15 Mar 2020, 00:42
by Ejersa
ምኑን ነክቶት ነው ብዬ ሳጣራ፤ ...
«የፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝ የሚሉ አንዳንድ ሰዎች አንዲት ትንሽ ቀበሌ እንኳ አስተዳድረው የማያውቁ ናቸው።» ብሎት ነው ለካ! :lol: :lol: :lol:




Re: በ3 ደቂቃ ውስጥ 4 ፖስት!

Posted: 15 Mar 2020, 01:30
by Digital Weyane
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ጃዋር መሃመድን ሞቶ በሞቶ እንደግፋለን። ለምን ብትሉ፡ ጃዋር በዓድዋ ወያኔ እጅ የተፃፈውን ህገ መንግሥትና ኤትኒክ ፌደራሊዝም ከልብ ይደግፋል። ጠቅላይ ሚኒስቴር ጃዋር መሃመድ የትግራይ መገንጠልም ይደግፋል። እናም ግንኙነታችን ጀርባዬን እከክልኝ እኔም ያንተን አካለሁ አይነት ነው። 8) 8)

ድል ለዓንቀፅ 39!!

Re: በ3 ደቂቃ ውስጥ 4 ፖስት!

Posted: 15 Mar 2020, 01:32
by Fitawrari Meshesha
Fitawrari Meshesha wrote:
14 Mar 2020, 14:32





















Fitawrari Meshesha wrote:
14 Mar 2020, 14:32