ህወሓት በቆፈረዉ ጉድጉድ ራሱ ሊገባበት ነዉ!!
Posted: 15 Mar 2020, 00:17
ህወሓት ለፖለቲካ ኣላማዉ እና የጥቂት ቤተሰቦቹን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል 26 ዓመት ሙሉ "" ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንደሚባለዉ " ለትግራይ ህዝብ
1. ኣንተ ልዩ እና ብልህ ህዝብ ነህ
2. ኣባቶቻችህ ቆሎ ይበሉ ነበር እኔ ግን የካናዳ ስንዴ እያበላሁህ ነዉ ፡፡
3. ልጆችህ የተሰዉት ለህወሓት ነዉ ስለዚህ ህወሓት ያለችዉን ሰማእታት ልጆችህ ያሉት ነዉ ኣምነህ ተቀበል ፡፡ ባትቀበል ግን ልጆችህ እንደካድክ ቁጠረዉ ፡፡
4.በዉሸት ሪፖርት ሁሌ በኢትዮጵያ ቴለቪዥን በልማት ፡ በትምህርት ፡ በጤና ፡ ብእድገት ፡ በሁሉም ትግራይ ኣንደኛ ወጣች እያለ እያስነገረ ህዝቡን በከበሮ ዝለል እያለ እያዘለለ ሳያስበዉ የትግራይ ህዝብ ለመሸወድ ብሎ በፈጠረዉ የዉሸት ልማት ፡ የዉሸት ሪፖርት በETV የኦሮሚያ እና ኣማራ ወጣቶች ሰምተዉ ትግራይ ይበልጥ ተጠቀመች ብለዉ ሆ ቢሉ ምን ይደንቃል ፡፡
ህወሓት ግን ኣርቆ ባለማሰቡ ለጥቂት ጥቅም ብሎ የወከለዉን ህዝብ ሲሸዉድ በሌሎች ህዝቦች ጥርስ ተነከሰበት የዘራዉን እያጨደ ነዉ የድሃዋ የትግራ እናት እርግማን ነዉ ፡፡
ዶር ደብረፅዮን ትግራይ ከሁሉም ክልል በላይ ድሃ ናት ብለዉ ኣሁን ቢቀበጣጥሩ ምን ፋይዳ ኣለው ፡፡ ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መድቆስ ኣሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል ያገሬ ሰዉ !!!
የትግራይ ህዝብ ጠላታችን ማንም ሳይሆን ተዋርዶ እያዋረደን ያለዉ ህወሓት ነዉ ፡፡