Page 1 of 1
ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Posted: 14 Mar 2020, 04:50
by Digital Weyane
ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Please wait, video is loading...
Re: ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Posted: 14 Mar 2020, 12:35
by Digital Weyane
በትግሉ ወቅት፡ ለምንድ ነው ኤርትራውያን የኛ የዓድዋ ወያኔን የመገንጠል አላማ አምርረው የተቃወሙት?
ያኔ እኮ ነው ሆዳችን ቂም በቀል አርግዞ ዕድል ስናገኝ አምስት ሞቶ ሺ የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ለጦርነት አሰልፈን ኤርትራን በመውረር የትግራይን የመገንጠል አላማችን ለማሳካት የሞት ሽረት ሙከራ ያደረግነው።
ኤርትራውያን ከመጀመርያው ለትግራይ መገንጠልና ለታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ የመመስረት አላማችን ድጋፍ ሰጥተው ቢሆን ኖሮ፡ በሞቶ ሺ የሚቆጠር የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ህይወት በባድሜ ጦርነት በከንቱ አይጠፋም ነበር።
Re: ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Posted: 14 Mar 2020, 12:41
by Temt
Digital Weyane wrote: ↑14 Mar 2020, 04:50
ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Please wait, video is loading...
ኣዎን ያመናል: በጣም ያመናል DW buddy! The reason is we know the Tegaru do not have any clue how they would survive without the aid that Ethiopia gives them, as simple as that.

Re: ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?
Posted: 14 Mar 2020, 14:42
by Fitawrari Meshesha