Page 1 of 1
የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
Posted: 13 Mar 2020, 19:36
by Hameddibewoyane
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ፣አማራ እንዲህ ሆነ፣ዶር ዐቢይ እንዲህ አደረገ፣የህዳሴ ግድብ ተሸጠ፣ግብፅ እንዲህ አደረገች፣ ፕረዜደንት ኢሳያስ እንዲህ አለ ወይ የእንትን ቦታ ተወላጅ ነው፣ኤርትራ እንዲህ ሆነች፣ የኤርትራ ወደቦች የኛ ነበሩ--- ወዘተ እያላቹ በህልም አለም ከምትቀባጥሩ እውነት ለትግራይ ህዝብ የቆማችሁ ከሆናቹ ለዚህ በውኃ እጦት የሚሰቃየው ህዝብ እስኪ አግዙ! እስኪ ክልሉን ለሚያስተዳድረው ህወሓት ይህ ችግር እንዲፈታ ጫና አሳድሩበት!ለዚህ እኮ ነው እናንተ ሆድ አደር ናቹህ! ውግንናቹህ ውስኪ እየጠጡ ሆቴል ላይ ቁጭ ብለው ላሉ የህወሓት መሪዎች እንጂ ለትግራይ ህዝብ አይደለም የምንለው!

Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
Posted: 13 Mar 2020, 19:44
by Ejersa
Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
Posted: 13 Mar 2020, 19:49
by sebdoyeley
Hameddibewoyane wrote: ↑13 Mar 2020, 19:36
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ፣አማራ እንዲህ ሆነ፣ዶር ዐቢይ እንዲህ አደረገ፣የህዳሴ ግድብ ተሸጠ፣ግብፅ እንዲህ አደረገች፣ ፕረዜደንት ኢሳያስ እንዲህ አለ ወይ የእንትን ቦታ ተወላጅ ነው፣ኤርትራ እንዲህ ሆነች፣ የኤርትራ ወደቦች የኛ ነበሩ--- ወዘተ እያላቹ በህልም አለም ከምትቀባጥሩ እውነት ለትግራይ ህዝብ የቆማችሁ ከሆናቹ ለዚህ በውኃ እጦት የሚሰቃየው ህዝብ እስኪ አግዙ! እስኪ ክልሉን ለሚያስተዳድረው ህወሓት ይህ ችግር እንዲፈታ ጫና አሳድሩበት!ለዚህ እኮ ነው እናንተ ሆድ አደር ናቹህ! ውግንናቹህ ውስኪ እየጠጡ ሆቴል ላይ ቁጭ ብለው ላሉ የህወሓት መሪዎች እንጂ ለትግራይ ህዝብ አይደለም የምንለው!
hard to tell wether it is suwa or water, where is Ethoash who bragged day and night about the double digit growth, he may shed light here,
Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
Posted: 13 Mar 2020, 21:35
by Digital Weyane
ኡምቢየው!! ወይከ ፈተኽ!! የኛው የዓድዋ ሰዎች ሲተርቱ "ከሺ ትግራዋይ አንድ ወያናይ!" ይላሉ። የዓድዋ ወያኔ መሪዎቻችን የለመዱትን የተንደላቀቀ ኑሮ ኡንዳይቋረጥባቸው ሞቶ ሺ ትግራዋይ በውሃ ጥማት ቢሞት ደግ ነው። የዓድዋ የበላይነት ከታላቁ መሪያችን አቡነ መለስ ዜናዊ ለኛ ዲጂታል ወያኔ የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነው።