የኮረና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን አስመልክተው አክቲቪስቶቻችን ምን አሉ? Abyot Mulatu
Posted: 13 Mar 2020, 17:30
ስዩም ተሾመ፦የጃዋር መሀመድና የተወልደ ገ/ማርያም ሚስጥራዊ ግንኙነት...ጃዋር መሀመድ ቡርኪናፋሶ ምን ሊሰራ ሄደ...? ዛሬ ማታ ሚስጥሩን አፈነዳዋለሁ
ዳንኤል ብርሃኔ፦የትግራይ ህዝብ ሆይ አትደናገጥ ኮረና የገባው ወደ ጎረቤት አገር ኢትዮጵያ እንጂ ወደ ተጋሩ ምድር ትግራይ አይደለምና በመስመርህ ፅና
ጌታቸው ሽፈራው፦የጤና መሰረተ ልማት ያልተሟላለትን ጭቁኑን የአማራ ህዝብ ለማስፈጀት ኦነጉ አብይ አህመድ ኮረናን ከጃፓን አስገብቷልና ተነስ፣ታጠቅ፣ዝመት።አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ
ጃዋር መሀመድ፦ነሚቻ ኩን ማል ታቴ ? ቄሮን በኮረና በማጥፋት የነፍጠኛን የበላይነት ማስፈን የሚቻል መስሎት ነው ? እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል
ፀጋዬ አራርሳ፦ I told u he is in efficient የፊንፊኔን ኦሮሞ በኮረና በማጥፋት ፊንፊኔን የአማራ ማድረግ አይቻልም።ምኒሊክ አኖሌ ላይ ጡት የቆረጠው ኦሮሞን ተተኪ በማሳጣት አገሩን የአማራ ለማድረግ ነበር
ኢያስፔድ ተስፋዬ፦ብሔር ሳይመርጥ የሚያጠቃ በሽታን ወደ አገር በማስገባት ኢትዮጵያዊ አንድነትን መጫን ፖለቲካን አለማወቅ ነው።የፌደራሊስቱ ሀይል የአሃዳዊያኑን ሸፍጥ ጠንቅቆ ያውቃል፤አንሸወድም
እህተማርያም፦ህዝቤ ሆይ ዱላህን ጥለህ ወደ ወርቁ ግሮሰሪ ትመም።ኮረና ሙቀት አይቋቋምም እየተባለ ነው
ቄስ በላይ፦ፈይሳ አዱኛ አቱ ኑቤክታ....ዶላሩን ለኔ ቫይረሱን ለጃዋር አድርገው፤እሱ ነው ያሳተኝ
አህመዲን ጀበል፦ተረግጦ የኖረው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንገቱን ቀና አድርጎ መሄድ ሲጀምር አፄዎቹ እስልምናን ከመስፋፋት ለማደናቀፍ የቀመሙትን ቫይረስ ይለቁባቸዋል ይላል ቶርቢ ሉርቢ የተባለ ፀሀፊ
አቻምየለህ ታምሩ፦እርግጥ ነው ቫይረሱን ለመጀመርያ ጊዜ በላብራቶሪ የሰራው በቻይና ሁዋን ግዛት ሶስተኛ ድግሪውን ሊሰራ የሄደው ጎጃሜው ታምሩ አቻምየለህ ነው።ቫይረስን በቫይረስ ለማጥፋት አንቲ HIV መስራቱ ነበር ጥረቱ።የሰው ታሪክ መስረቅ የለመዱ መንትፈውት መዳኒቱን አዛብተው በሽታ አድርው ለቀቁት።ታሪክ መስራት የለመደበት አማራው ወገኔ ለዚህም መላ አለው