Page 1 of 1

Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 12 Mar 2020, 23:53
by Horus
Very Interesting document. Now we know Abiye sees himself as the Chinese Deng Xiaoping

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 13 Mar 2020, 00:31
by Horus
Abiye said that PP has 40, 000 leader (cadres) and he asked each cadres to educate and recruit 10 members. That is 400, 000 or 1/2 million strong.

He also said that there is on other party with a complete political, econmoic and social program that can match PP.

Where is EZEMA?

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 13 Mar 2020, 00:37
by Noble Amhara
Amhara identity is becoming stronger as the days go by as millions of Amharas wake up to the truth is Asaminew Tsige Aboy Ahmed and has become a schit name in Amara Kilil

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 13 Mar 2020, 00:49
by Horus
Noble Amara

You are a TPLF cadre. I even know your past pen name. Don't even try it.

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 13 Mar 2020, 01:01
by Noble Amhara
Filithy Wurage you and your Eritrean boyfriends I am not a Weyane 0.00000000% Weyane I simply state z truth unlike your garbage Dikala People’s Gurage you have never won a battle in history you are not even Shewan to begin with

Berhanu Nega Dikala People’s infiltrators Amhara donation looters so how much did you enjoy deceiving Amhara people last 27 years you have yet to contribute to anyone 100 years :x

Gurage out of Amara politics

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 13 Mar 2020, 01:27
by Horus
ልብ በሉ፣ አቢይን ዘመናዊ መስፍን ያልኩት አለምክኒያት አይደለም ። በእኔ ግምት አቢይ አህመድ የኒኮሎ ማኪያቬሊን መጽሃፍ ' ዘ ፕሪንስ' ያጠና ይመስለኛል ። በዚህ በያዝነው 21ኛ ዘመን የማኪያቬሊን ሃሳብ አዘምነው የሚጠቀሙ ዘመናዊ መሳፍንት ይባላሉ ።

ይህ ለምን ሆነ በሉ ። በዚህ ዘመን ዴሞክራሲ አለ እንበልና ገዢው ራሱ ህዝቡ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? ሃቁኮ ህዝብ በቀጥታ አይገዛም ፤ የሚገዙ፣ የሚመሩ መሪ የሚባሉ ልሂቃን ወይም ላቄዎች ናቸው። ዝም ብለን መሪ እንበላቸው ።

ስለዚህ በመሰረቱ ዱኮች፣ ልኡላን፣ ላእሌዎች፣ የበላዮች ናቸው ። ስለሆነም ዘመናዊ መሳፍንት ናቸው።

ቁም ነገሩ ይህ መስፊን ያ መስፊን አይደለም ።

የፖለቲካ መሪነት ብቃቱ ፣ ስነፖለቲካዊ እውቀቱ ሳይሆን የጠቢበ አገር፣ የጠቢበ መንግስት ችሎታና ክህሎቱ ምን ያህል ነው የሚለው ነው።

ለምሳሌ አሁን በኢትዮጵያ ይህ ችሎታ የሚመለከተው አንድም የኢትዮጵያን አገርነት ከጎሳ ቀውስ ማውጣትና፣ ሌላም የግብጽ አረብ ጸረ ኢትዮጵያን ስብስብ መመከትና ያገሪቱን ጥቅም ልእልናና ህላዌ ማረጋገጠ ነው።

ስለዚህ አቢይ እነዚህን ሁለት ግዳጆች በብቃት ከተወጣ ምርጫ ማሸነፍ አይደለም ፣ ዘመናዊ ምኒልክ ይባላል !!!

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 13 Mar 2020, 23:56
by Horus
እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት መደመር አንድ ሙሉ ንድፈ ሃሳብ ወይም ቲኦሪ ወይ ሙሉ ፍልስፍና ሳይሆም መደመር እስትራተጂ ነው ብዬ ነበር።

ዛሬ አለ ማምን ማመንታት መደመር መንገድ ነው አለ አቢይ ፣ ይህ ትክክል ነው ። መደመር ማለት ሜትዶሎጂ ነው፣ ሰትራተጂ ነው ስልት ነው።

ብልጽግ ና መድረሻ ወይም ዴስትኔሽን ነው ይላል ። ይህም ማለት ብልጽኛ በከፊል ፍልስፍና ነው ። ግን ብልጽግ ና እድገት ማለት ስለሆነ ሙሉ ፍልስፍልና አይሆንም፣ ሙሉ ለመሆን ፍልስፍናው ስለ ህልውና መቀተል ማለትም ሰስቴናቢሊቲ ፣ ስለ ፈጠራ ፣ ስለ ለውጥ ያለውን እምነት አይገልጽም ። ስለዚህ ብልጽግ ና ብቻን ሙሉ ፊሎሶፊ አይደልም ።

ስለዚህ በክክል ከታየ አቢይ ቲኦሪ የለም ። የተግባር ፕላን ፣ የፕራክቲስ ካርታም የለውም። ወይም እነዚህ 4 ነገሮች ፍልስፍና ፣ ቲኦሪ፣ መደምር (ስትራተጂ) እና ትግበራ ወይም ፕራክቲስ ለያይቶ ማሳየት ይኖርበታል

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 14 Mar 2020, 00:21
by Sam Ebalalehu
Horus, I think I have understood the point you are trying to make. But still too many cadres bother me. For the last thirty years it had been a profession. The cadres were not doing anything useful, but agitated people against people, and they were paid pretty good for it.
Ethnic politicians considered , or believed us to consider, cadres as a productive group of society, like teachers and nurses. No, they are not. Ethiopia could go on without cadres, but not teachers and nurses. Abiy should not depend on cadres for his political successe. He should rather rely on right policy and smart politics.

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 14 Mar 2020, 01:03
by Horus
ሳም፣
እኔ ካንተ ጋር መስማማት ብቻ ሳይሆን ፍርሃቴ የላቀ ነው ። አቢይ ለካድሪዎቹ የሰተው ሌክቸር በጣም ታስቦበት የተዘጋጀና አስፈሪም ነው ። ለምሳሌ እሱ የዛሬ 2 አመት ለውጡ ኢሃድጋዊ ነው ብሎ ነበር ፤ ዛሬ አረጋግጦታል ። ሌላው አስፈሪ ነገር ይህ ንግግር ብዙ አሮጋንስ ፣ ሌሎችን የመናቅ ፣ ሌሎችን እንደ ፋይዳ ቢስ የማየት እምነት ቁልጭ ያደርጋል ።

3 አመት፣ 10 አመት 30 አመት የሚሉ ፕላኖች አሉት ። ይህም ማለት የሱ ሃሳብ ለሚቀጥለው 30 አመት ይመራበታል ማለቱ ነው። ይህ ፕላንኮ ያንድ ፓርቲ ፕላን ነው። ይህም ማለት ይህ የዲክታተርሺፕ አመለካከት ነው። የንስር አሞራው ምሳሌ ድሮ ስባት ነጋ ይለው የነበረው ነው፣ አንድ አውራ ፓርቲ ራሱን እንደ እባብ እይሸለተ ለ70 አመት ይገዛል ማለት ነው።

ስለዚህ ተቃዋሚዎችን ወዳገር ያስገባው ደመደመር በሚለው ስትራተጂ ነው። ስለዚህ ሌሎች ፓርቲዎች አሸንፈው የራሳቸውን ፖሊሲ ያገር ፖሊሲ ሊያደርጉ ይችላሉ ብሎ አያምንም ። ይህ ትልቅ ትልቅ አደጋ ነው።

አቢይ ይህን ሁሉ እንዲል ያስደፈረው፣ ኢትዮጵያ በጎሳ ቀውስ ደክማ አሁን እሱ ይህን ጎሰኘት ጋብ አድርጎ አገር ያስቀጣላል የሚል የህዝብ እምነት ስላገኘ ይመስለኛል ። እኔ አንድ ቀን ላገር አንድነትና መኖር ሲባል ያንድ ፓርቲ ገነነት እፈልጋለሁ ብሎ የህዝብ ድጋፍ ቢጠይቅ አይገርመኝም ።

ለዚህ ነው በማኪያቬሊ ይመከር ከነበረው የፍሎረንቲን መስፍን ጋር ያመሳስለኩት ። ግን ልብ በል ጠንካራ ተቋዋሚ ወይም ተፎካካሪ ግዙፍ ፓርቲ እንዳይፈጠር የሚያደርጉት ራሳቸው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉት ሰዎች ናቸው። ደሞ ምን ጊዜም አገርና መንግስት መኖር አለበት ። ይህን ሃቅ አቢይ እንደ ላም እያለበው ነው ።

40 ሺውና 400 ሺ የብልጽኛ ካድሬማ it is the new bureaucratic ruling class. This is the fact. It is the new bourgeois class.

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 17 Mar 2020, 02:54
by Horus

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 17 Mar 2020, 02:59
by Eripoblikan
Horus wrote:
12 Mar 2020, 23:53
... Abiye sees himself as the Chinese Deng Xiaoping ....
African leaders never learn. It's even shameful to mention CPC dictators such as Mao and Deng Xiaoping (DX).

Poor Abiy!! Two years down the line, he's no more mentioning Mandela. He is mesmerized by gulag operators like Mengistu and DX.

:cry: :cry: :cry:

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership

Posted: 17 Mar 2020, 03:06
by Eripoblikan
Horus wrote:
13 Mar 2020, 00:31
PP has 40, 000 leader (cadres) and he asked each cadres to educate and recruit 10 members. That is 400, 000 or 1/2 million strong.
You dumb-a*s zombies never learn. :lol: :lol: :lol:

The crooked TPLF/EPRDF was boasting it had 26 million cadres a few months before it was shamefully chased out of power by the gallant Qaarree and Qeerroo coordinated by Jawar. Cadres twerk their as*es in front of their bosses to feed themselves. They don't give a hoot about political ideology.

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 11 Dec 2022, 17:55
by eden
Horus wrote:
12 Mar 2020, 23:53
we know Abiye sees himself as the Chinese Deng Xiaoping
lol

Re: Abiye Ahmed The Ethiopian Modern Prince: The Art of Political Leadership አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዘመናዊ መስፍን

Posted: 11 Dec 2022, 18:21
by Horus
ኤደን ይህን 2 አመት ያለፈው ሃረግ ስበህ ስላመጣሃው አመሰግናለሁ ። ሌሎችም ብዙ ብዙ የዚህን መንግስት ጸባይ ምን እንደ ሆነና ምን እንደ ሚሆን ያሰመርኩበት መጣጥፎች አሉ አዚሁ ፎረም ላይ . .

ይህን ነው ያልኩጥ...
"ልብ በሉ፣ አቢይን ዘመናዊ መስፍን ያልኩት አለምክኒያት አይደለም ። በእኔ ግምት አቢይ አህመድ የኒኮሎ ማኪያቬሊን መጽሃፍ ' ዘ ፕሪንስ' ያጠና ይመስለኛል ። በዚህ በያዝነው 21ኛ ዘመን የማኪያቬሊን ሃሳብ አዘምነው የሚጠቀሙ ዘመናዊ መሳፍንት ይባላሉ ።

ይህ ለምን ሆነ በሉ ። በዚህ ዘመን ዴሞክራሲ አለ እንበልና ገዢው ራሱ ህዝቡ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? ሃቁኮ ህዝብ በቀጥታ አይገዛም ፤ የሚገዙ፣ የሚመሩ መሪ የሚባሉ ልሂቃን ወይም ላቄዎች ናቸው። ዝም ብለን መሪ እንበላቸው ።

ስለዚህ በመሰረቱ ዱኮች፣ ልኡላን፣ ላእሌዎች፣ የበላዮች ናቸው ። ስለሆነም ዘመናዊ መሳፍንት ናቸው።

ቁም ነገሩ ይህ መስፊን ያ መስፊን አይደለም ።

የፖለቲካ መሪነት ብቃቱ ፣ ስነፖለቲካዊ እውቀቱ ሳይሆን የጠቢበ አገር፣ የጠቢበ መንግስት ችሎታና ክህሎቱ ምን ያህል ነው የሚለው ነው።

ለምሳሌ አሁን በኢትዮጵያ ይህ ችሎታ የሚመለከተው አንድም የኢትዮጵያን አገርነት ከጎሳ ቀውስ ማውጣትና፣ ሌላም የግብጽ አረብ ጸረ ኢትዮጵያን ስብስብ መመከትና ያገሪቱን ጥቅም ልእልናና ህላዌ ማረጋገጠ ነው።

ስለዚህ አቢይ እነዚህን ሁለት ግዳጆች በብቃት ከተወጣ ምርጫ ማሸነፍ አይደለም ፣ ዘመናዊ ምኒልክ ይባላል !!!

"እኔ ካንተ ጋር መስማማት ብቻ ሳይሆን ፍርሃቴ የላቀ ነው ። አቢይ ለካድሪዎቹ የሰተው ሌክቸር በጣም ታስቦበት የተዘጋጀና አስፈሪም ነው ። ለምሳሌ እሱ የዛሬ 2 አመት ለውጡ ኢሃድጋዊ ነው ብሎ ነበር ፤ ዛሬ አረጋግጦታል ። ሌላው አስፈሪ ነገር ይህ ንግግር ብዙ አሮጋንስ ፣ ሌሎችን የመናቅ ፣ ሌሎችን እንደ ፋይዳ ቢስ የማየት እምነት ቁልጭ ያደርጋል ።

3 አመት፣ 10 አመት 30 አመት የሚሉ ፕላኖች አሉት ። ይህም ማለት የሱ ሃሳብ ለሚቀጥለው 30 አመት ይመራበታል ማለቱ ነው። ይህ ፕላንኮ ያንድ ፓርቲ ፕላን ነው። ይህም ማለት ይህ የዲክታተርሺፕ አመለካከት ነው። የንስር አሞራው ምሳሌ ድሮ ስባት ነጋ ይለው የነበረው ነው፣ አንድ አውራ ፓርቲ ራሱን እንደ እባብ እይሸለተ ለ70 አመት ይገዛል ማለት ነው።

ስለዚህ ተቃዋሚዎችን ወዳገር ያስገባው ደመደመር በሚለው ስትራተጂ ነው። ስለዚህ ሌሎች ፓርቲዎች አሸንፈው የራሳቸውን ፖሊሲ ያገር ፖሊሲ ሊያደርጉ ይችላሉ ብሎ አያምንም ። ይህ ትልቅ ትልቅ አደጋ ነው።

አቢይ ይህን ሁሉ እንዲል ያስደፈረው፣ ኢትዮጵያ በጎሳ ቀውስ ደክማ አሁን እሱ ይህን ጎሰኘት ጋብ አድርጎ አገር ያስቀጣላል የሚል የህዝብ እምነት ስላገኘ ይመስለኛል ። እኔ አንድ ቀን ላገር አንድነትና መኖር ሲባል ያንድ ፓርቲ ገነነት እፈልጋለሁ ብሎ የህዝብ ድጋፍ ቢጠይቅ አይገርመኝም ።

ለዚህ ነው በማኪያቬሊ ይመከር ከነበረው የፍሎረንቲን መስፍን ጋር ያመሳስለኩት ። ግን ልብ በል ጠንካራ ተቋዋሚ ወይም ተፎካካሪ ግዙፍ ፓርቲ እንዳይፈጠር የሚያደርጉት ራሳቸው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉት ሰዎች ናቸው። ደሞ ምን ጊዜም አገርና መንግስት መኖር አለበት ። ይህን ሃቅ አቢይ እንደ ላም እያለበው ነው ።

40 ሺውና 400 ሺ የብልጽኛ ካድሬማ it is the new bureaucratic ruling class. This is the fact. It is the new bourgeois class."