Page 1 of 1
Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:08
by Maxi
Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
በሰሜን ሸዋ ጅሩ ህዝብ ላይ የተደረገ ስውር ደባና ወንጀል፤ እውነታውን ለማወቅ ለሚፈልጉ በተለይም ይድረስ ለዘሃበሻ (ሄኖክ አለማየሁ) እና ለፓስተር ዮናታን አክሊሉ - የአማራ ህዝብ ደሃ ቢሆንም ሃይማኖቱን በነፃ ህክምና ስም አይቀይርም!!
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:11
by Maxi
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:13
by Noble Amhara
Maxi wrote: ↑12 Mar 2020, 08:11
Jegna Mebre Mengste of Shewa!!!!
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:14
by Maxi
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:14
by Abdelaziz
I admire the astute Shewans on this thing... they knew the provocation was a test of their commitment for freedom, they had to act on it, quickly resolving to defend their culture, religion and sovereignty, just like their tradition demands; they proved who they are, once again, they shamed the werada traitor meshrefet.
Job well done!
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:16
by Noble Amhara
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:17
by Maxi
ደብረብርሃን Times
በጅሩ ህዝብ ላይ የተደረገ ስውር ደባና ወንጀል፤
እውነታውን ለማወቅ ለሚፈልጉ ከቦታው ተፃፈ፣
#ሼር_በማድረግ_አድርሱ፣
ከሰሞኑ በሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ላይ የተከሰተው ክስተት እጅግ የሚያሳዝን ነው። ይህንን ተከትሎ የፖለቲካ ነጋዴዎች እና የሀገር ባንዳዎች እንደነ ናትናኤል መኮንን እና መሰሎቹ እውነታውን ወደ ጎን በመተው ብዙ ነገር ሲቀባጥሩ ሰምተናል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት እና የአማራን ህዝብ ለማጠላሸትም ብዙ ዘመቻዎችን እያየን ነው።
የእነዋሪና የአካባቢው ማህበረሰብ እጅግ ጨዋ የሰለጠነና ህግ አዋቂ ህዝብ ነው።
አስቀድመን የተፈጠረውን ነገር ስንመለከት ፤
1. በመጀመሪያ Jewish Voice የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ከተዋዋለው ውለታ ውጭ ህክምና በሚሰጥበት የወረዳው ክሊኒክ በምን አለብኝነት የእምነት መስበኪያ ድንኳን ሰርቶ ህዝቡን በግድ እንዲማሩ እያደረገ ነበር።
2. የኦርቶዶክስ የምእመናን እናት የሆነችውን የወላዲት አምላክ ድንግል ማርያምን ስዕል አድኅኖ በእግራችሁ እርገጡ እየተባለ 99.9 የሚያከብራትን እና እናቴ የሚላትን ማህበረሰቡ በእምነቱ በማንነቱ ላይ ይህ በቃላት የማንገልጸው በደል ሲደርስበት ነበር።
3. ጊዜ የሰጣቸው አንዳንድ የወረዳው ባለስልጣናት በይበልጥ የሙሉ ወንጌል እምነት ሰባኪያን የነበሩ ስልጣናቸውን ተጠቅመው በህዝቡ ላይ ሲሳለቁ ነበር።
እነዚህና ሌሎችም መሰል ድርጊቶች በህዝቡ ላይ ሲፈጸሙ ህዝቡ የተማረና ጨዋ ህዝብ ስለነበረ የሚከተሉትን እርምጃዎች ወስዷል፤
1. የነበረውን ችግር ወጣቶቹ ለወረዳው ባለስልጣናት አሳውቀው ቦታው ድረስ ባለስልጣናቱን ወስደው እየታየ ያለውን በደል አሳይተዋል ባለስልጣናቱም ትክክል ናችሁ ብለዋል።
2. 99.9% የሚሆነውን ህዝብ በእምነቱ የሚመራው የወረዳው ቤተ ክህነት እየተደረገ ያለውን የእምነትን ነጻነት የሚጋፋና ህገ መንግስቱን የሚጥስ ድርጊት መንግስት በቶሎ እንዲያስቆም ይህ ካልሆነ የከፋ ችግር ሊመጣ እንደሚችል ጠቅሶ ሁለት ደብዳቤ በተከታታይ ሁለት ቀናት
አሳውቋል።
3. በከተማው የተወከሉ የህዝብ ሽማግሌዎች ለወረዳው አስተዳደር ችግሩን በቶሎ እንዲያስቆም አሳስበዋል የማይቆም ከሆነ ማህበረሰቡ እየተቆጣ መሆኑንም ገልጸዋል።
4. የዚህን ችግር መከሰት የሰሙ በተለያየ ቦታ የነበሩ የወረዳው ምሁራን የችግሩን አሳሳቢነት ተገንዝበው በስልክ እንዲሁም ብዙ ኪሎ ሜትር አቋርጠው በቦታው በመገኘት ወረዳው ይህንን ችግር መፍታት እና በቶሎ ማስቆም እንዳለበት አሳስበዋል።
እነኝህና መሰል ህጋዊ የሆኑ በሰላማዊ መንገድ ችግሩን መፍታት የሚያስችሉ ርምጃዎች ተወስደዋል። ጎበዝ ህኸን ሁሉ የመፍተሔ እርምጃ ማህበረሰቡ የተጓዘው በወር በሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዳይመስላችሁ ህክምናው ከተጀመረ በ2 ቀናት ውስጥ ነው።
ይህ እጅግ በጣም የማህበረሰቡን አስታዋይነት ታላቅነትና ሰላም ወዳድነት የሚያመለክት ነው።
ይህንን ሁሉ መንገድ ተጉዞ ለችግሩ መፍተሔ ለመፈለግ ለተጓዘው ህዝብ የተሰጠው ምላሽ ግን የሚያሳዝን ነበር፤
1. አንዳንድ ባለስልጣናት ምን አገባችሁ ከፈለጋችሁ እናስራችኋለን፤
2. ችግሩ እውነት ነው ግን ይህንን ሁሉ በጀት አፍስሰው እንዴት እናስቁማቸው፤
3. ችግር የለም እናስቆማለን እያሉ እያድበሰበሱ እያለፉ ዝም ማለት፤
4. ከአንዳንድ ባለስልጣናት መብታቸው ነው የፈለገው ይማር ያልፈለገ ይተው ልብ በሉ በጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለሚሰጠው ስብከት ነው እንዲህ አይነት ምላሽ የተሰጠው
እነዚህን እና መስል ምላሾችን በመስጠት ለሁለት ቀናት ይህ አስነዋሪ ድርጊት እንዲፈጸም ከተደረገ በኋላ የሐይማኖት ሰብከት የሚሰጥበት ድንካን መፍረስ እንዳለበት በወረዳው ከታመነበት የበሉት ገንዘብ እንዳያንቃቸው ባለስልጣናቱ ፈርተው ከሆነ እኛ እናፈርሰዋለን ብሎ ለማፍረሰ ሲሞክር የጸጥታ ከአካላት ተኩስ በመክፈታቸው ምክንያት
ከእነርሱ ህገ ወጥነት ተርፎ እንዴት መብታችንን በጠየቅን ማህበረሰብ ላይ ተኩስ ይከፈትብናል ያለው ማህበረሰብ ተቆጥቶ ወደ ሌላ መንገድ ተጉዟል።
ፈጠራችሁ በሰላም መፍታት ይቻል ነበር የሚለውን ብቻ
የምታነሱ የማህበረሰቡን የሰላም ትግል እስከምን ድረስ እንደተጓዘ ልብ በሉ።
ከዚህ ቀጥሎ ነው አመጽ ሊነሳና የህክምና ቡድኑ መጠለያ ላስቲክ በእሳት ሊቃጠል የቻለው።
በሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ላይ የደረሰው አነስተኛ ጥቃትም ይህን ተከትሎ ነው ይህ ለመሆኑ ግን ትልቅ ምክንያት አለው
በቁጥር ከ50 የማይበልጡ የሙሉ ወንጌል አማኞችን ሲሰብኩና ሲያስተባብሩ የነበሩ ይህንን ህገ ወጥ ግብረ ሰናይ ድርጅት ተገን አድርገው የእሱ አስተባባሪ ሆነው ከ 110,000 በላይ በሚሆን ኦርቶዶክስ ላይ ሲሳለቁና የዚህ ህገወጥ ተግባር ፊታውራሪዎች ስለነበሩ ማህበረሰቡን
ለቁጣ አነሳስተውታል ቢሆንም ይህ አግባብ ባለመሆኑ በቶሎ እንዲቆም ተደርጓል።
በእነዋሪ ከተማ የተደረገው ይህ ነው ፣
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:21
by Maxi
መሬን አትንኩት፣ ጅሩን አንኩት ክፉ አመል አለብት....!!!
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:21
by Noble Amhara
![]()
Abdelaziz wrote: ↑12 Mar 2020, 08:14
I admire the astute Shewans on this thing... they knew the provocation was a test of their commitment for freedom, they had to act on it, quickly resolving to defend their culture, religion and sovereignty, just like their tradition demands; they proved who they are, once again, they shamed the werada traitor meshrefet.
Job well done!
Enough is Enough the People of Shewa are seeing the countless crimes of Meshrefet the corrupt bloodthirsty pente Galla VIVA AMHARA PEOPLE
DUBALE MELAK THE KOBO RAYAN HERO AWAKENING THE GALLANTS OF SHEWA AGAINST THE LUCIFERIAN POWERS OF MESHREFET
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:24
by Wedi
God bless the Shewa Amhara!!
All Amhara people proud of your heroic Actions!!
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:29
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:31
by Wedi
የአብይ አህመድ መንግስት ክልሎችን በጎጥ ለመከፋፋል እና የኦርቶዶክ ሃይማኖትን ለማዳከምና የፕሮቴስታት ሃይማኖትን ለማስፋፋት እየሰራ መሆኑ ተጋለጠ!!
የአብይ አህመድ መንግስት ባለፈ ጥር 2012 ዓም ናዝሬት/አዳማ ላይ "የፖለቲካ ብልፅግናን የማረጋገጥ ትልም እና ፈተናዎች" በሚለው የፓርቲውን መመርያ መፅሄት ላይ ከ2500 በላይ ለሚሆኑ ከሁሉም ክልሎች ለመጡ ከፍተኛ የብልፅግና ባለስልጣንት እና አመራሮች በሰጠው ስልጠና ክልሎችን በጎጥ በመከፋፈል ትንንሽ ማድረግ እንደሚገባ እና የኦርቶዶክ ሃይማኖትን ለማዳከምና የፕሮቴስታት ሃይማኖትን ለማስፋፋት መመርያ ሰጥቷል።
የስልጠና መፅሄት ውስጥ የተካተተው ፅሁፍ ብልጽግና ፓርቲ ከሌሎች እምነቶች በተሻለ ፕሮቴታንትን እምነትን እንደሚመርጥ አጋለጠ። የአብይ አህመድ መንግስት ከኦርቶዶክስና ከሙስሊም ሃይማኖቶች ይልቅ የፕሮቴስታን ሃይማኖትን ለእድገት ተመረጭ ነው አለ!!
አብይ አህመድ ከሌሎች ሃይማኖቶች ይልቅ የፕቴስታንት ሃይማንት ለእድገትና ለዲሞክራታይዜሽን ተመራጭና የተሻለ በመሆኑ የፕሮቴታንት ሃይማኖትን እንደሚያበረታታ የገለፀው ባለፈ በናዝሬት/አዳማ ከተማ ከየክልሎች ለመጡት ቁጥራቸው ከ2500 በላይ ለሚሆኑ ፒፒ ባለስልጣንት እና አመራሮች "የፖለቲካ ብልፅግናን የማረጋገጥ ትልም እና ፈተናዎች" በሚለውን የፒፒ ፓርቲ መመርያ መጽሄት ላይ ስልጠና በሰጠበት ወቅት ነው!! ከታች ያለውን ያንብቡ!!

Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:34
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:39
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: Galla Abiy Ahmed's plan to expand Protestantism under the cover of "Free Medication" hit A Hard rock!!
Posted: 12 Mar 2020, 08:43
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...