Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 285
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአፋር ላይ ጦርነት የአፋርን ህዝብ እየገደለ ነው!!

Post by Gallo » 11 Mar 2020, 08:22

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአፋር ላይ ጦርነት የአፋርን ህዝብ እየገደለ ነው!!

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ልጅ ሽመልስ አብዲሳ የአፋርን መሬት በሃይል ለመውሰድ በአፋር ህዝብ ላይ በልዩ ሃይሎችህ የከፈትከው ጦርነት በአስቸኳይ አቁም። በኢትዮጵያ ታሪክ የአፋርን መሬት በሃይል ለመውሰድ ያልሞከረ ሃይል ሀገር ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ የለም ነገር ግን ውርደት እንጂ ድል ያደረገ የለም።ስለዚህ አየፋርን ህዝብ በቤታቸው በተኙበት አትግደል የአንተ ልዩሃይል ብዛት ጠቃሚ እንዳልሆነ እውቀህ በአስቸኳይ ወረራህን አቁም።

ማየት ማመን ነው!!
በአፋር ክልል ደቡባዊ ዞን- በደሪኤብ የሚኖረ የአፋር አርብቶአደር ህብረተሰብ ላይ የኦሮሞ ፖሊስና ልዩ ሃይል በገዛ መሬታቸው ንፁሃን ህብረተሰብ ላይ ጦርነት ከፍተዋል ከዚ በታች ምስሉን የምትመለከቱት በደርኤብ የተገኘው የኦሮሞ ፖሊስ ሚንተር ልብስ ነው።

የኦሮማያ ክልል የሚያስመረስርቀው የልዩ ሃይል ፖሊሶች የአፋር ንፁሀንን አርብቶአደሮችን ለመጨፍጨፍ እና እንደ ኢሳዎች የአፋርን መሬት በግድ ለመቀማት ከሆነ አትሰቡ

Via፦ Afar Media Network