Page 1 of 1

ካረጁ አይበጁ! ሰው ሲያረጅ ወደበተክስያን ይሄዳል እንጂ እንደ ስብሓት የግሉ በሆነችው በ DWTV አይዘላብድም!

Posted: 09 Mar 2020, 18:17
by Hameddibewoyane
የስብሓት ትልቁ ውሸት፣ በኢትዮ ፎረም ፕሮግራም ከጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልሽ በትግራይ ቲቪ በደረጉት ቃለ መጠየቅ ዚያድ ባሬ ኢትዮጵያ ሲወር ከደርግ ጎን ቁመናል።በዛን ግዜ ከነበሩ ደርግ የሚቃወሙ ድርጅቶችም እኛ ብቻ ነን የዚያድ ባሬ ወረራ በመቃወም መግለጫ ያወጣን ብለዋል።ይህ ግን ፍፁም ክህደትና ውሸት ነው።ህወሓት እንኳን ለደርግ ሊደግፍ ይቅርና ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ምናችንም ኣይደለችም በማለት ድጋፉ ለወራሪው ዝያድ ባሬ ሰጥተዋል።