Page 1 of 1

ኢትዮጵያ በአስዋን ግድብ ላይ ያላትን ባለቤትነት ማንሻው ግዜ አሁን ነው !

Posted: 09 Mar 2020, 02:52
by Horus
ኢትዮጵያዊያን በአስዋን ግድብ ላይ ጥያቄ እያነሱ ነው። ያባይ ውሃ 85% የኢትዮጵያ ሃብት ነው፣ ያገራችን ውሃ ነው ። 85% ዉሃችን ብቻ ሳይሆን በዉሃን ተሸካሚነት ወደ ግብጽ የሚሄደው የኢትዮጵያ ለምለም አፈርና ማዕድናት የሚሄደውን ሃብት ማስቆም፣ አለያም ግብጽ ተገቢውን ክፍያ ማድረግ አለበት ።


Re: ኢትዮጵያ በአስዋን ግድብ ላይ ያላትን ባለቤትነት ማንሻው ግዜ አሁን ነው !

Posted: 09 Mar 2020, 03:34
by Horus