Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40004
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብሄር ጥያቄ በአባይ ጥያቄ ተተካ !!

Post by Horus » 08 Mar 2020, 20:51


tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የብሄር ጥያቄ በአባይ ጥያቄ ተተካ !!

Post by tlel » 08 Mar 2020, 22:33

Jal Maro tiru siw niw, niw yemibalew. abzagnaw yemitekut demo ye diro arbegnoch lijoch sayhonu aykerum.

Horus
Senior Member+
Posts: 40004
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብሄር ጥያቄ በአባይ ጥያቄ ተተካ !!

Post by Horus » 08 Mar 2020, 23:16

የብሄር ጥያቄ አረጀ። ሰው ሁሉ እክ ብሎ ተፋው ። ተሰለቸ ። ተወረወረ ። በቃ ። ሁሉ ነገር የፈጠራል፣ ያድጋል፣ ያረጃል ፣ ይሞታል !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40004
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብሄር ጥያቄ በአባይ ጥያቄ ተተካ !!

Post by Horus » 09 Mar 2020, 00:07

ያቤሎ

ባንተ አንጎል ውስጥ ያላረጀው ኢምፓየር የሚለው ትርጉም የለሽ የሞተ ቃል ብቻ ነው ። ኢትዮጵያ ኢምፕየርም ሆና አታቅም ዛሬም አይደለችም ። አሁን ሁሉንም ትተህ አቢይን ተከታተል ። እስቲ በዳውሮ ያረገውን ምኒልካዊ ንግግር ስማው ። ሁሉ ነገር የሚቀዳው ከጂኑ ነው ! የዳሞት፣ ጊቤ ጂን !! አባይ ማለትኮ ግቢው ነው ። ኦሞ ነው ። ያው እንዳልኩት የትናንሽ አንጎሎች ዘመን አከተመ፣ አንድ ሁለት አመት ለመክሰሚያ ግዜ እንሰጣቸዋለን ። አለቀ !!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የብሄር ጥያቄ በአባይ ጥያቄ ተተካ !!

Post by TGAA » 09 Mar 2020, 00:12

We are all die-hard goobanas . There nothing pleasing than seeing your sens of self deflated while gobenas take charge of the nihilist Oromos. They saved you from your self. Long live the die-hard goobanas. Have you seen how Addis Ababa became synonymous with New flower? Sponsored by Goobanas.

Post Reply