Page 1 of 1

አብይ ለቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ ሥራ አገኘሁ እያለ ይመስላል፡፡ በግብፅ ወረራ ስም ኦሮሞን በጦርነት አስጨርሶ ከሥራ አጥነት ጥያቄ ራሱን ነፃ ማድረግ፡፡ ከሽሮ ይሻላል ሽራሮን እናስታውስ፡፡

Posted: 08 Mar 2020, 11:59
by AbebeB
አብይ ለቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ ሥራ አገኘሁ እያለ ይመስላል፡፡ በግብፅ ወረራ ስም ኦሮሞን ወደ ጦርነት ወስዶ ማስጨረስና ከሥራ አጥነት ጥያቄ ራሱን ነፃ ማድረግ፡፡ ከሽሮ ይሻላል ሽራሮም እንዲሁ ነበር ኦሮሞን ያስጨረሰው፡፡

ኦሮሞ ሆይ በተለይም የኦሮሞ ወጣት ሆይ ንቃ! መጀመርያ መሬታችንን የወረረውን ሀበሻ በማጽዳት ስለ ቢኒሻንጉል ግድብ እናወራለን፡፡ አብይና ጀሌዎቼ ኦሮሚያን ለቀው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ፡፡

https://kichuu.com/odeeffannoo-mootumma ... chaa-jira/