Page 1 of 1

ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።

Posted: 08 Mar 2020, 11:38
by Abere
ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።
ኬንያ የተሻለች የሰለጠነች ፣ የተረጋጋ የፓለቲካ አስተዳደር፣ የዐረብ ሊግ እጅ ነፃ የሆነች፣ ሰላማዊ እምነት የምትከተል አገር ስለሆነች ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ እና የባህር በር ትርጉም ያለው ስትራቴጅካዊ ምርጫ ትሆናለች። ከዘላቂ ሰላም እና ጥቅም አንፃር ከኬንያ ጋር የሚደረግ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት እጅግ ዕርባና አለው። ኢትዮጵያ በአንድ ቁጥር ደረጃ ልታስብበት ይገባል። ይኸን ያህል ሺ ዓመታት ብቻዋን ከአክራሪ ዐረብ አገራት ጋር ተቋቁማ እራሷን በክብር ዴሴት ያቆያቸ ብቸኛ አገር ናት - ከምዕራባዊያን በፊት። አሁን የተሻለ ዘመን ላይ ዓለም ደርሳ እያለች ካልሰለጠነ መንጋ ዐረብ ሊግ አገራት ታዳሚዎች ጋር ጊዜያችንን እና ሃብታችንን አናባክን።

Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።

Posted: 08 Mar 2020, 13:14
by Digital Weyane
ታላቋ አገሬ ትግራይ የአረብ ሊግ አባል አይደለችም። የትግራይ ልዑላዊ ግዛት የሆነው አዋሽ ወንዝ የሚሰጠው የወደብ አገልግሎት ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ ከመሆኑም በላይ፡ በዘመናዊ ማሽኖችና በቴክኖሎጂ የታገዘ የገቢና ወጪ ዕቃዎች የትራንዚት የመርከብና የኮንተይነር አገልግሎት የሚሰጥ፡ ሌሎች ወደቦች ላይ ሦስት ቀናትን የሚወስድ ሥራ ከ24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ የሚያጠናቀቅ መሆኑን የዓድዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ይመሰክሩለታል። 8) 8) 8)

Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።

Posted: 08 Mar 2020, 13:45
by Abere
ታዲያ ታላቋ አገርህ ዐባል እንኳን ባትሆን የዐረብ ሊግ እጮኛ ታዛቢ ከሆነች - እሳት ያዬው ምን ለየው ነው። የአዋሽ ድንገተኛ ሙላትም ሊያጥለቀልቃት ይችላል። እኔ እሷን አላምንም።

Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።

Posted: 08 Mar 2020, 15:17
by Digital Weyane
Abere wrote:
08 Mar 2020, 13:45
ታዲያ ታላቋ አገርህ ዐባል እንኳን ባትሆን የዐረብ ሊግ እጮኛ ታዛቢ ከሆነች - እሳት ያዬው ምን ለየው ነው። የአዋሽ ድንገተኛ ሙላትም ሊያጥለቀልቃት ይችላል። እኔ እሷን አላምንም።
አማራ የወልቃይትና የሁመራ ባለቤትነት ጥያቄ ማንሳት ከተውት፡ የትግራይን አዋሽ ወንዝ የወደብ አገልግሎት በቅናሽ ዋጋ እንዲጠቀሙ እንፈቅዳለን። "ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት!" ይላል ዎንድሜ አዋሽ/ጃስቲስ ሲከር 8) 8)

Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።

Posted: 08 Mar 2020, 18:40
by Abere
ሰላም አሳድረኝ ብላ አልጸልይም ብላ ውሃ ውስጥ ተመቻችታ እተኛለሁ ብላ የተንቀባረረችውን የእንቁራሪቷን ምሣሌ አስታወስከኝ። አፍታም አይኗን ሳትጨፍን ቤታቸው በምሽት የተቃጠለባቸው መንደረኞች በእንስራ ቀድተው ለእሳት ማጥፊያ እንዳደረጓት። ሁሉ ነገር ሁሉ ፀጋ በኢትዮጵያ በጎፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነው።