ይህን የከሰረ ዓጋሜ ተመልከቱት?
Posted: 08 Mar 2020, 05:30
ከትላንትና ወድያ በእለት March 6 የለጠፈው link በ2017 ከ3 ዓመት በፊት የተለቀቀ የራሳቸው Fake agent የለቀቀው ዜና ነበር። የሚገርመኝ የትግራይ ህዝብ ጭንቅላት የለውም ወይ ? ይህ ቤዝ 3 ዓመት ሙሉ አይጠናቀቅም ብሎ የሚጠይቅ ሰው የለም ?
በነገራችን ላይ ህወሓት ስልጣን ላይ በነበረችበት ግዜ ድሬ ቲዮብ የሚባለውን ሚዲያ ገዝተው እንዲህ ያለ ዘገባዎችን እንዲያሰራጭ ያደርጉ ነበር። በስዓቱ በጣም የገረመኝ እና የእነሱ ድንቁርና ነው ወይስ ለህዝቡ ያላቸው ንቀት ባልገባኝ መልኩ January 10/2018 በለቀቁት ዜና "ግብጽ ኤርትራ ውስጥ ጦሩን አስፍራለች" ካሉ በኃላ በሚቀጥለው ቀን ማለትም በእለት 11 ደግሞ "ጦሩን ለማስፈር አቅዳለች" የሚል የማያባራ እና የሚጋጭ የሀሰት ዜናዎችን በማዥጎድጎድ የኢትዮጵያን ህዝብ ቴንሽኑን ማስቀየሻ ፕሮፓጋንዳ ይነፉ ነበር።
ለትውስታ ያህል እንጅ "የከሰረ ነጋዴ የድሮ መዛግብቱን ይገነጥላል" የሚለው አባባል ሙድ ላይ መሆናቹህን በሚገባ እንረዳለን።
Game over !!!